ዜና

Rate this item
(1 Vote)
• ዛሬ የተጀመረው የመጨረሻ ውድድር እሁድ ይጠናቀቃል ባለፉት ወራት በአገሪቱ 10 ከተሞች ባሉ ከ400 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ በሚገኙ ከ120ሺ በላይ ተማሪዎች መካከል የሂሳብ ትምህርትና ስሌት ውድድር ሲያካሂድ የቆየው ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ፤ ለአሸናፊ ተማሪዎች የ1ሚ.ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ውድድሩን በአስር ከተሞች በ5…
Rate this item
(0 votes)
- "ስማርት ሶሉሽን ለስማርት ኢንቨስተሮች" የተሰኘ ፕሮጀክት አስተዋወቀአዋሽ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ፤ "ስማርት ሶሉሽን ለስማርት ኢንቨስተሮች" በሚል ከዛሬ ነሃሴ 20 ቀን 2015 እስከ ህዳር 16 ቀን 2016 ዓ.ም የሚዘልቅ ልዩ አክሲዮን ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ።የአሸዋ ቴክሎጂ ሶሉሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር (Editors Guild of Ethiopia) በዛሬው ዕለት ሳምንታዊው የቁርስ ላይ ስብሰባውን ከጠዋቱ 2፡00 – 3፡30 በሂልተን አዲስ አድርጓል፡፡ የዕለቱም ርዕስ ጉዳይ 'Access to Information; why it matters in editorial decision making ...' የሚል ሲሆን፤ እንደ ወትሮው መነሻ ጽሁፍ…
Rate this item
(2 votes)
• ካፒታሉን 5ቢ.ብር ለማድረስ፣ ለ3ዓመታት አክሲዮን እንዲሸጥ ተፈቅዶለታል ከ10 ወር በፊት ዋና መስሪያ ቤቱን ደብረ ብርሃን ከተማ አድርጎ በይፋ ስራ የጀመረው አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር፤ አርቲስት ትዕግስት ግርማንና አርቲስት ይገረም ደጀኔን የብራንድ አምባሳደሮቹ አድርጎ መሾሙን በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ፣…
Rate this item
(1 Vote)
• ባለፉት 25 ዓመታት የብዙ መቶ ሺዎችን ህይወት ታድጓል• በቀጣይ ወራት የወባ ወረርሽኝ ሊከሰት እንደሚችል ተገለጸጤና፣ ልማትና ጸረ-ወባ ማህበር (ጤልጸወማ)፤የተመሰረተበትን የ25ኛ ዓመት የኢዮቤልዩ በዓል፤ አባላት፣ በጎ ፈቃደኞችና የመገናኛ ብዙኃን በተገኙበት፣ በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 4 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ማክበር…
Rate this item
(0 votes)
ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል፣ ዓመታዊ የጳጉሜን ለጤና ነጻ የህክምና ምርመራ ዘመቻውን ለ14ኛ ጊዜ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ፡፡በዘንድሮው ጳጉሜን ለጤና ነጻ የህክምና ምርመራ፣ ማዕከሉ፣ 14 ዓይነት በጎ አድራጎቶችን እንደሚያከናውን ተጠቁሟል፡፡ባለፉት 13 ዓመታት በሰጠው ነጻ የህክምና…