ዜና
“የነፃነት ፈለግ” የተሰኘ ቴአትር በቅርቡ ያስመርቃል አክራሪነትን ለማውገዝ በመስቀል አደባባይ ሰልፍ በተካሄደበት እለት፣ ሌላ ሰልፍ ለማካሄድ አቅዶ በፖሊስ የታገደው ሰማያዊ ፓርቲ፤ ለዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ በመጥራት ከአዲስ አበባ መስተዳድር ጋር ሲወዛገብ ከሰነበተ በኋላ ሃሳቡን በሁለት ሳምንት ለማራዘም ተስማማ፡፡ሰላማዊ ሰልፍ እንደምናካሂድ በደብዳቤ…
Read 13663 times
Published in
ዜና
በትግራይ ክልል ሃውዜን አካባቢ በ6ኛው ወይም በ7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ለነገስታቶች ከአውሮፓ በስጦታነት የመጣ ሳይሆን እንደማይቀር የተገመተ የጥቁር ሰው ምስል ያለበት የሽቶ ማስቀመጫ ጠርሙስ በቅርቡ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኤጀንሲው ጽ/ቤት የሚገኘው የሽቶ ማስቀመጫ አነስተኛ ጠርሙስ፣ ጠፍጣፋ የብርሌ…
Read 15178 times
Published in
ዜና
ከሐምሌ ወዲህ 11 የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጭስ ሞተዋልአዲስ አበባ ቦሌ መንገድ አካባቢ ሦስት ወጣት ሴቶች በጭስ ታፍነው የሞቱ ሲሆን፤ ባለፈው ሃምሌ 9 ሰዎች በተመሳሳይ ምክንያት ህይወታቸው እንዳለፈ በመግለጽ፣ የከሰል አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ቦሌ መንገድ…
Read 14456 times
Published in
ዜና
የይቅርታ ጥያቄያቸው ተቀባይነት እንዳላገኘ ረቡዕ የተነገራቸው የአውራምባ ታይምስ ዋና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና የኢብአፓ ፓርቲ አመራር አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር፤ በየአመቱ የይቅርታ ጥያቄ ማቅረብ ስለሚቻል በድጋሚ እንደሚሞክሩ ቤተሰቦች ተናገሩ፡፡ በሽብርተኝነት ከተፈረጁ ድርጅቶች ጋር በመተባበር አመፅ የሚያስነሳ ፅሁፍ አቅርባችኋል በሚል…
Read 1769 times
Published in
ዜና
የኢስት አፍሪካን ቦትሊንግ ኩባንያ በ800 ሚ.ብር ተጨማሪ ግንባታ የኮካ ኮላ ምርቶቹን በፕላስቲክ መያዣ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ምርቶቹ የሚቀርቡት በግማሽ ሊትር እና በአንድ ሊትር ተኩል የፕላስቲክ መያዣ ሲሆን፣ በቀን 750ሺህ ያህል የማምረት አቅም አለው፡፡ ለአዲስ ግንባታ የዋለው ገንዘብ የረዥም ጊዜ የማስፋፊያ ኢንቨስትመንት…
Read 12177 times
Published in
ዜና
ማሳወቅ ባለብን ሰዓት አሳውቀናል፤ ለሚፈጠረው ችግር መንግስት ሀላፊነቱን ይወስዳል- ኢ/ር ይልቃል ጌትነትሰማያዊ ፓርቲ ሳያስፈቅድ በሚያካሂደው ሰልፍ ለሚፈጠር ችግር ሀላፊነት ይወስዳል- አቶ ሽመልስ ከማልየሰማያዊ ፓርቲ የነገው ሰልፍ ህገወጥ ነው - ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳ በነገው እለት ሰማያዊ ፓርቲና የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት…
Read 25771 times
Published in
ዜና