ፖለቲካ በፈገግታ
ያልተሳደቡት ጋዜጠኛ፣ ፖለቲከኛ፣ ቴሌቪዥን ጣቢያ፣ አገራት… የሉም ባለፈው ማክሰኞ ለአውሮፓዋ መዲና ለብራስልስ ክፉ ቀን ነበር፡፡ በብራስልስ ኤርፖርትና ባቡር ጣቢያ ላይ በደቂቃዎች ልዩነት በተፈፀመ የአሸባሪዎች የቦንብ ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ300 የሚበልጡት ደግሞ ቆስለዋል፡፡ አይሲስ የተባለው አሸባሪ ቡድንም ለደረሰው…
Read 10863 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
* አንዲት ሴት በፓስተሯ ደረሰብኝ ያለችውን ተናግራለች* የናይጄሪያው “ፓስተር” ሴቶችን ጡት መያዣ አታድርጉ ይላል* አየር ባየር ሃይማኖት ሳይጀመር አይቀርም - ጠንቀቅ ነው! ናይጄሪያ ውስጥ ነው፡፡ ፓስተሩ የናይጄሪያ ዳያስፖራ ነው፡፡ ሴቶችን ብቻ ነው እፈውሳለሁ የሚለው፡፡ ወደሱ ቸርች የሚሄዱትም ሴቶች ብቻ ናቸው…
Read 9110 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ለ3ኛ ጊዜ የተከለከለበትን ምክንያት ማወቅ ናፈቀኝ!!• የሙዚቃ ኮንሰርቱን ከአዲስ አበባ ይልቅ ናይሮቢ ማቅረብ ይቀላል• “የከተማውን ትራንስፖርት ከታክሲ ተፅዕኖ ለማውጣት”… ታስቧል ከአራት ወራት በላይ የዘለቀው የኦሮምያ ተቃውሞና ግጭት (የፖለቲካ ቀውስ ሊባል ይችላል!) አሁንም ሙሉ በሙሉ አለመቆሙ በእጅጉ…
Read 9727 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• አምባገነኖች፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል• ዲሞክራሲ ለአሜሪካውያን ኦክስጂን፣ ለአፍሪካውያን ውድ ጌጥ ነውየአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር (ፉክክር) በጣም ተመቸኝ፡፡ ፉክክሩ የሃይል ወይም የጉልበት ሳይሆን የሃሳብ፣ የዕውቀት፣ የብልጠት፣ የብስለት፣ የመራጩን ህዝብ ልቡና የመግዛት ---- በመሆኑ ደስ ይላል፤ ያስቀናል፡፡ የዳበረ የዴሞክራሲ…
Read 5447 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
· ኃይሌ፤ “ዲሞክራሲ ለአፍሪካውያን ድሎት ነው” ቢልስ?· ኢህአዴግ፤ “ዲሞክራሲ ለኛ የህልውና ጉዳይ ነው” ብሏል ባለፈው ሳምንት በእዚሁ ጋዜጣ፤ “መንግስት በነዳጅ ዋጋ ላይ ተገቢውን ቅናሽ አላደረገም” በሚል ርዕስ በወጣው ዘገባ ላይ ሁለት ኢኮኖሚስቶች የሰጡት ፍፁም ተቃራኒ ትንተና በእጅጉ አስገርሞኛል፡፡ (የሮኬት ሳይንስ…
Read 7805 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• በመላው ዓለም የተበተኑ “አንበሶቻችንን” እንሰብስብ…• “ቤቶች” ድራማ ከማዝናናት መምከር ቀሎታል! እኔ የምላችሁ … በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በኢትዮ - ሱዳን ድንበር አካባቢ “Surprise አደረጉን የተባሉት አንበሶች … ጉዳይ ምን ደረሰ? አንበስነታቸውን አምነዋል አይደል? የጀርባ ታሪካቸውስ ተጠና? … (“ጠርጥር አይጠፋም ከገንፎ…
Read 5333 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ