ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(10 votes)
 ከኮቪድ-19 ይልቅ የምርጫው መራዘም ያሳስባቸዋል በርካታ የዓለም መሪዎች፤ “በሰው ልጅ ላይ የተቃጣ ጦርነት ነው” ብለውታል:: መጀመሪያ ግድም አናንቀውት የነበሩት የታላቋ አገር ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ሳይቀሩ ወረርሽኙ ያዋከባቸው ጊዜ “ራሴን የማየው እንደ ጦርነት ዘመን ፕሬዚዳንት ነው” ብለዋል፤ የቫይረሱን አስከፊነት በተግባር…
Rate this item
(12 votes)
ሰሞኑን ለማውቃቸውና ለማላውቃቸው አንዳንድ የአዲስ አበቤ ነዋሪዎች (የኢቴቪ “አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች” አልናፈቋችሁም?!) ድንገተኛ ጥያቄ አቀረብኩላቸው በእርግጥ ተጠያቂዎቹ ከ20 አይበልጡም፡፡ ለኔ ዓላማ ግን ከበቂ በላይ ነበሩ፡፡ ጥያቄው ደግሞ ምን መሰላችሁ? ‹‹ከኢትዮጵያ ፖለቲካና ከአደገኛው የኮሮና ቫይረስ የትኛው የበለጠ ያሰጋችኋል?›› የሚል ነው፡፡…
Rate this item
(6 votes)
- ‹‹ለፖለቲከኞች ሥልጣን ድምፅ እንጂ ሕይወት አይሰጥም›› - “በውጭ የታሰሩ ዜጐችን ማስፈታት የምርጫ ቅስቀሳ ነው ”ጠ/ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት ወደ ተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ተጉዘው እዚያ ለሚገኙ ዜጐች ያከናወኗቸውን በጐ ተግባራት እንዴት አገኙት?ተጉዘው ነበር እንዴ? (እየቀለዱ!) እኔ ስልጤ ሄደው ህገወጥ የምርጫ ቅስቀሳ…
Rate this item
(4 votes)
አንዳንድ ፅንፈኛ ፓርቲዎች ምርጫው በግድም ይሁን በውድ ዘንድሮ፣ ከዘንድሮም ደግሞ በግንቦት ወር ላይ ካልተደረገ ሞተን እንገኛለን (እነሱ እኮ መች ሞተው አያውቁም?! አገርም ትፈርሳለች እያሉ ሲያስፈራሩ ብዙዎቻችን ግራ ከመጋባትም ባሻገር በስጋት መወጠራችን አልቀረም:: (እንዴት አንወጠር!) አገር በቀውስ እየተናወጠች ባለችበት ሁኔታ ለምርጫ…
Saturday, 08 February 2020 16:02

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
 • በርግጥም ፖለቲከኞችን ተዋንያን ብለን ልንጠራቸው ይገባል፡፡ ማርሎን ብራንዶ• ፕሬዝዳንቶች ለሚስቶቻቸው ያላደረጉት ነገር ካለ ለአገራቸው ያደርጉታል፡፡ ሜል ብሩክስ• እኔ ፖለቲከኞች የሚባሉትን በሙሉ ስጠላ እንደ ጉድ ነው፡፡ የመጨረሻ የደደቦች ስብስብ ማለት እነሱ ናቸው፡፡ ማይክል ኬን• ሬጋን ሲናገር አዳምጬ ሳበቃ፣ ድንጋይ ወርውር…
Rate this item
(8 votes)
ትላንት ምርጫ ሲቃረብ የሚያስፈራን የመንግሥት ድንፋታና እርምጃ ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚው ጠብ ቀስቃሽ የጥላቻ መልዕክት ሆኗል፡፡ትላንት የሚያስፈራን የመንግሥት በጠመንጃ የታገዘ ሃይልና ጉልበተኝነት ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚ የቡድንተኝነት አካሄድና ወደ ቀውስ የሚያስገባ አጀንዳ ነው፡፡ ትላንት የሚያስጋን የመንግሥት ፍረጃና ከፋፋይነት…
Page 6 of 40