ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(14 votes)
"ጠ/ሚኒስትሩ የተበረከተላቸውን መኪና ይመልሱ!" ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የዓለም አገራት በስደት ላይ ከሚገኙ አንዳንድ የዳያስፖራ ፖለቲከኞች "ዊርድ" የሆኑ የተቃውሞ መፈክሮችን እየሰማን ነው:: “ዳውን ዳውን ዐቢይ!…ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ!…ዳውን ዳውን ለማ!…ዳውን ዳውን ነፍጠኛ!” ሲሉ በተደጋጋሚ ሰምተናል - በአውሮፓ አደባባዮችና አውራ መንገዶች፡፡ የሚገርመው…
Rate this item
(7 votes)
• ደግነቱ “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው” የሚሉም ተፈጥረዋል • የዘረኝነት ፖለቲካ ከኮሮና በላይ ጥፋት ያደርሳል! መቼም የጦቢያ ፖለቲከኞች ጉድ ማለቂያ የለውም፤ ሁሌም እንዳስደመሙን እንዳስገረሙን ነው፡፡ የሚገርመው ደግሞ እዚህ ሆኑ አውሮፓና አሜሪካ ለውጥ የላቸውም፤የተማሩ ፕሮፌሰር ሆኑ ቀለም ያልጠለቃቸው የኔ ቢጤ ያው ናቸው::…
Rate this item
(10 votes)
 ከኮቪድ-19 ይልቅ የምርጫው መራዘም ያሳስባቸዋል በርካታ የዓለም መሪዎች፤ “በሰው ልጅ ላይ የተቃጣ ጦርነት ነው” ብለውታል:: መጀመሪያ ግድም አናንቀውት የነበሩት የታላቋ አገር ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ሳይቀሩ ወረርሽኙ ያዋከባቸው ጊዜ “ራሴን የማየው እንደ ጦርነት ዘመን ፕሬዚዳንት ነው” ብለዋል፤ የቫይረሱን አስከፊነት በተግባር…
Rate this item
(12 votes)
ሰሞኑን ለማውቃቸውና ለማላውቃቸው አንዳንድ የአዲስ አበቤ ነዋሪዎች (የኢቴቪ “አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች” አልናፈቋችሁም?!) ድንገተኛ ጥያቄ አቀረብኩላቸው በእርግጥ ተጠያቂዎቹ ከ20 አይበልጡም፡፡ ለኔ ዓላማ ግን ከበቂ በላይ ነበሩ፡፡ ጥያቄው ደግሞ ምን መሰላችሁ? ‹‹ከኢትዮጵያ ፖለቲካና ከአደገኛው የኮሮና ቫይረስ የትኛው የበለጠ ያሰጋችኋል?›› የሚል ነው፡፡…
Rate this item
(6 votes)
- ‹‹ለፖለቲከኞች ሥልጣን ድምፅ እንጂ ሕይወት አይሰጥም›› - “በውጭ የታሰሩ ዜጐችን ማስፈታት የምርጫ ቅስቀሳ ነው ”ጠ/ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት ወደ ተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ተጉዘው እዚያ ለሚገኙ ዜጐች ያከናወኗቸውን በጐ ተግባራት እንዴት አገኙት?ተጉዘው ነበር እንዴ? (እየቀለዱ!) እኔ ስልጤ ሄደው ህገወጥ የምርጫ ቅስቀሳ…
Rate this item
(4 votes)
አንዳንድ ፅንፈኛ ፓርቲዎች ምርጫው በግድም ይሁን በውድ ዘንድሮ፣ ከዘንድሮም ደግሞ በግንቦት ወር ላይ ካልተደረገ ሞተን እንገኛለን (እነሱ እኮ መች ሞተው አያውቁም?! አገርም ትፈርሳለች እያሉ ሲያስፈራሩ ብዙዎቻችን ግራ ከመጋባትም ባሻገር በስጋት መወጠራችን አልቀረም:: (እንዴት አንወጠር!) አገር በቀውስ እየተናወጠች ባለችበት ሁኔታ ለምርጫ…
Page 2 of 36