ፖለቲካ በፈገግታ
- የህወኃት ትጥቅ መፍታት “መለኮታዊ ጣልቃ-ገብነት” ነው! - ታጣቂው ቡድን ወደ ድርድሩ የገባው ባዱ እጁን ነው እንዴ? በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ ለሳምንት የዘለቀው የሰላም ንግግር፣ በዚህ ፍጥነት በስምምነት ይቋጫል ብዬ ፈጽሞ አልጠበቅኩም። (እንኳን እኔ እነ አሜሪካም አልጠበቁም!) ያለጦርነት ለአንድ ጀንበር ውሎ…
Read 737 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ውጊያ ለማካሄድም ጦርነትን የሚሸከም ኢኮኖሚ ያስፈልጋል • ለአማጺው ቡድን ልማት ማለት ምሽግ መቆፈር ነው ኢትዮጵያ ባለፉት አራት ዓመታት የተጋፈጠችውን ያህል መከራና ተግዳሮት መቼም ገጥሟት የምታውቅ አትመስልም። የመከራ ዓይነቶች እንደ ጉድ ተፈራርቀውባታል - ተራ በተራ። ሆኖም እጅ አልሰጠችም። አልተሸነፈችም፡፡ ባለፉት…
Read 816 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• “እኔና ሠራዊቴ ናይሮቢን ለመያዝ 2 ሳምንት አይፈጅብንም” • ሙሉ የጄነራልነት ማዕረግ ተሰጥቷቸው ከሥልጣን ተሰናብተዋል የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የበኩር ልጃቸውንና የአገሪቱ የምድር ጦር ዋና አዛዥ የነበሩትን ሌ/ጄነራል ሙሆዚ ካይኒሩጋባን ባለፈው ማክሰኞ ከሥልጣን ያሰናበቷቸው ወደው አይደለም፡፡ ሙሴቬኒ ጄነራሉን ልጃቸውን ዝም…
Read 798 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ከጦርነቱ በኋላ ሩሲያ የዓለም የስበት ማዕከል ትሆናለች” ጦርነት የሚጀመርበትን ጊዜ እንጂ የሚያቆምበትን ጊዜ ማወቅ አይቻልም የሚባለው መቶ በመቶ ትክክል ነው፡፡ በዕቅድ ሊጀመር ይችላል። በዕቅድ ግን አይቆምም። ቆሞም አያውቅም። የህወኃት አማጺ ቡድን ጦርነቱን የጀመረው አቅዶ ነው፤ በዚህ ቀን እጀምራለሁ ብሎ፡፡ ብቻውን…
Read 1185 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ፈጣሪ ድምጽ እንድንሰጥ ቢፈልግ ኖሮ እጩዎችን ያቀርብልን ነበር፡፡ ጄይ ሌኖ• በሰው አዕምሮ ላይ የሚካሄድ ማናቸውንም ዓይነት ጭቆና እቃወማለሁ፡፡ ቶማስ ጄፈርሰን• በአሜሪካ ማንም ሰው ፕሬዚዳንት መሆን ይችላል። ያ ነው ችግሩ። ጆርጅ ካርሊን• አንድን ሰውን ወደ ምክር ቤት ልትመራው ትችላለህ፤ እንዲያስብ…
Read 1662 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ድርድርም - ውይይትም - ምርጫም - እርቅም - የሽግግር መንግስትም” ይፈልጋሉ! ወዳጆቼ፤ የዚህ ፖለቲካዊ ወግ ዓላማ ፖለቲከኞችንም ሆነ ፓርቲዎችን ያለስማቸው ስም መስጠት ወይም ማሳጣት አሊያም መወንጀል ወይም ደግሞ ማውገዝ አይደለም። (በፍጹም!) እውነት እውነቱን - ሃቅ ሃቁን እያፈረጡ ብቻ ማውጋት ነው።…
Read 2251 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ