ፖለቲካ በፈገግታ
ኢትዮጵያ የአፍሪካን ጦርነት እየተዋጋች ነው እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ እየተዋጋች ያለችው ከአንድ ወይም ሁለት ቡድኖች ጋር ብቻ አይደለም። የትየለሌ ናቸው። በአንድ በኩል አሜሪካና አጋሮቿ፣ ኢትዮጵያን መቆሚያ መቀመጫ አሳጥተዋታል። የጸጥታው ም/ቤት የጎን ውጋት ሆነውባታል - ለኢትዮጵያ። የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ባለፈው ሳምንት ለ12ኛ ጊዜ…
Read 2062 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ዘር የሚባል ነገር የለም። ፈፅሞ።ያለው የሰው ዘር ብቻ ነው- በሳይንስምበአንትሮፖሎጂም።ቶኒ ሞሪሰን• ዓይንን ላጠፋ ዓይኑን የሚለው መርህ፣ዓለምን እውር ያደርጋታል። ማሃትማ ጋንዲ• ዘረኛ በሆነ ህብረተሰብ ውስጥ ዘረኛአለመሆን ብቻ በቂ አይደለም። ፀረ-ዘረኛ ልንሆን ይገባል።አንጄላ ዴቪስ• ሰላምን ከነፃነት ልትለየው አትችልም፤ምክንያቱም ማ ንም ሰ…
Read 1612 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በፖለቲካ ሁለት ነገሮች አስፈላጊዎች ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ገንዘብ ነው፡፡ ሁለተኛውን አላስታውሰውም፡፡ማርክ ሃናየንግድ መሪም ሆንክ የፖለቲካ መሪ፣ በዙሪያህ እውነት ለመናገር ዝግጁ የሆኑ ሰዎች ያስፈልጉሃል፡፡ ማይክል ሮገርእንዲዋሹህ የማትፈቅድ ከሆነ፣ ፖለቲካን ከመከታተል ራስህን አቅብ፡፡ ስቲቨን ማጊጦርነትን ብዙ ጊዜ የሚያውጁት ተዋጊዎቹ አይደሉም፡፡ዋይኔ ጌራርድ ትሮትማንየማይጠይቅ ሕዝብ…
Read 1643 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ከባዱ በሽታ ሙስና ሲሆን ክትባቱ ደግሞ ግልፅነት ነው። ቦኖ• ህግን የሚፈጥረው ጥበብ ሳይሆን ሥልጣን ነው። ቶማስ ሆብስ• በግሌ ሙስናን መቅረፍ ትልቅ ችግር ነው ብዬ አላስብም። ኢምራን ክሃን• በመንግስት ውስጥ ሙስናን መቃወም ታላቁ የአርበኝነት ግዴታ ነው። ጂ.ኢድዋርድ ግሪፊን• ሙስናን የሚዋጉ…
Read 1549 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አሜሪካ ጣልቃ ገብታ ሰላም ያገኘ አገር የለም የሶሻሊዝም አድናቂ ሆኜ አላውቅም፡፡ በትወራም በትግበራም፡፡ ኢትዮጵያውያን ሶሻሊዝምን የምናውቀው በመፅሐፍ አንብበን ወይም በፊልም ተመልክተን አይደለም፡፡ በህይወት ኖረን ነው የምናውቀው። በደርግም በኢህአዴግም። በማርክሲዝም ሌኒኒዝም የተጠመቁ ፖለቲከኞች ያመጡብንን መዘዝ አሳምረን እናውቀዋለን፡፡ የብሔረሰብ ፖለቲካ፣ አብዮታዊ ዲሞክራሲ፣…
Read 1576 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“በምርጫ ያላሸነፉ ተቃዋሚዎችን መሾም ህገ መንግስቱን መጣስ ነው” ወዳጆቼ፤ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር ላይ እንገኛለን፡፡ በዚያ ላይ አዲስ መንግስት በመመስረት ሂደትም ላይ ነን፡፡ ዓለም ሁሉ ዓይኑን ኢትዮጵያ ላይ አድርጓል። ያለ ምክንያት አይደለም (ተዓምር እየተሰራ ነው!) ከጥቂት ቀናት በፊት የአዲስ አበባ…
Read 1462 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ