ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(4 votes)
 እኔ በግሌ “ፕራንክ” የሚሉት ነገር ብዙም አያዝናናኝም፡፡ ሰውን መሸወድ፣ ማጃጃል፣ማታለል፣ ማደናገር፣ ማስደንገጥ ወዘተ… ልዩ ጥበብ ወይም ችሎታ አይጠይቅም፡፡ ድፍረት ብቻ ነው የሚፈልገው፡፡ እንደውም ፕራንክ አንዳንዴ ከ”አፕሪል ዘ ፉል” ጋር ይመሳሰልብኛል፡፡ በእርግጥ “አፕሪል ዘ ፉል” በዓመት አንዴ ነው የሚመጣው፡፡ በነገራችን ላይ…
Rate this item
(5 votes)
 የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በብዙዎች ዘንድ በአወዛጋቢነታቸው ነው የሚታወቁት ብል አልተሳሳትኩም፡፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበርነታቸው የለቀቁት በሰላምና በፍቅር አይደለም፡፡ እንደተለመደው በውስጥ አመራር መካከል በተፈጠረ ውዝግብ ሲናጡ ቆይተው “መፈንቅለ ፓርቲ” በሚመስል ሁኔታ ነው ከመሪነታቸው የወረዱት፡፡ ከዚያ በኋላ የካበተ ልምዳቸውን…
Rate this item
(9 votes)
“የአንዳንዶች ሞት እንደ ኮላተራል ዳሜጅ ይቆጠራል” በዚች ዓለማችን ላይ የሰው ልጆች ሁሉ እኩል ዋጋ አላቸው የሚል ሰው ካለ፣ እኔ ፈጽሞ አልስማማም። ጥቂቶች እጅግ ይከበራሉ፤ የሚሰጣቸውም ግምት የላቀ ነው። አያሌዎቹ ግን ከእነ መፈጠራቸውም የሚያስታውሳቸው የለም - ማንም ከሰው ተርታ አይቆጥራቸውም።ይህን የምለው…
Rate this item
(1 Vote)
• ተቃዋሚዎች ከምርጫው እንዳይወጡ ተማጽነዋል • የማኒፌስቶ ድርሰት የሚጽፉ ፓርቲዎች አሉ ተብሏል • ለ"ተረኝነት" አቀንቃኞች ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል በኮሮና ሳቢያ መራዘሙን ተከትሎ፣ ፓርቲዎችን ያወዛገበው 6ኛው አገራዊ ምርጫ፤ እነሆ በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል - በወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በሚመራው ብሔራዊ…
Rate this item
(5 votes)
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ- “ለድጋፍ ወጥቶ ማውገዝ”! ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት የተደረጉት ሰልፎች አጃኢብ ያሰኛሉ። (ግራ የሚያጋቡም አልጠፉም!) በተለይ በአንዳንድ ከተሞች የወጣው ህዝብ ህልቆ መሳፍርት የለውም። (ማን ነበር “ዐቢይ በኦሮሚያ ድጋፍ የለውም” ያለው?!) የሰሞኑን…
Rate this item
(4 votes)
 ባለፈው ረቡዕ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ፣ የተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የአገሪቱን ም/ቤት ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ፣ በተፈጠረው ሁከትና ግርግር፤አንድ ፖሊስን ጨምሮ አምስት ሰዎች ለሞት መዳረጋቸው ታውቋል። በነውጡ በተፈጠረው ግጭት ከ10 በላይ ፖሊሶች ቆስለው ሶስቱ ሆስፒታል እንደገቡም ነው የተገለፀው፡፡ ካፒቶል ሂል ተብሎ…
Page 5 of 40