ፖለቲካ በፈገግታ
ከኮቪድ-19 ይልቅ የምርጫው መራዘም ያሳስባቸዋል በርካታ የዓለም መሪዎች፤ “በሰው ልጅ ላይ የተቃጣ ጦርነት ነው” ብለውታል:: መጀመሪያ ግድም አናንቀውት የነበሩት የታላቋ አገር ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ሳይቀሩ ወረርሽኙ ያዋከባቸው ጊዜ “ራሴን የማየው እንደ ጦርነት ዘመን ፕሬዚዳንት ነው” ብለዋል፤ የቫይረሱን አስከፊነት በተግባር…
Read 4026 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ሰሞኑን ለማውቃቸውና ለማላውቃቸው አንዳንድ የአዲስ አበቤ ነዋሪዎች (የኢቴቪ “አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች” አልናፈቋችሁም?!) ድንገተኛ ጥያቄ አቀረብኩላቸው በእርግጥ ተጠያቂዎቹ ከ20 አይበልጡም፡፡ ለኔ ዓላማ ግን ከበቂ በላይ ነበሩ፡፡ ጥያቄው ደግሞ ምን መሰላችሁ? ‹‹ከኢትዮጵያ ፖለቲካና ከአደገኛው የኮሮና ቫይረስ የትኛው የበለጠ ያሰጋችኋል?›› የሚል ነው፡፡…
Read 5359 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- ‹‹ለፖለቲከኞች ሥልጣን ድምፅ እንጂ ሕይወት አይሰጥም›› - “በውጭ የታሰሩ ዜጐችን ማስፈታት የምርጫ ቅስቀሳ ነው ”ጠ/ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት ወደ ተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ተጉዘው እዚያ ለሚገኙ ዜጐች ያከናወኗቸውን በጐ ተግባራት እንዴት አገኙት?ተጉዘው ነበር እንዴ? (እየቀለዱ!) እኔ ስልጤ ሄደው ህገወጥ የምርጫ ቅስቀሳ…
Read 4982 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 15 February 2020 11:29
ስማቸው እንዲጠቀስ ካልፈለጉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጋር የተደረገ ምናባዊ ቃለ ምልልስ
Written by ኤሊያስ
አንዳንድ ፅንፈኛ ፓርቲዎች ምርጫው በግድም ይሁን በውድ ዘንድሮ፣ ከዘንድሮም ደግሞ በግንቦት ወር ላይ ካልተደረገ ሞተን እንገኛለን (እነሱ እኮ መች ሞተው አያውቁም?! አገርም ትፈርሳለች እያሉ ሲያስፈራሩ ብዙዎቻችን ግራ ከመጋባትም ባሻገር በስጋት መወጠራችን አልቀረም:: (እንዴት አንወጠር!) አገር በቀውስ እየተናወጠች ባለችበት ሁኔታ ለምርጫ…
Read 4749 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• በርግጥም ፖለቲከኞችን ተዋንያን ብለን ልንጠራቸው ይገባል፡፡ ማርሎን ብራንዶ• ፕሬዝዳንቶች ለሚስቶቻቸው ያላደረጉት ነገር ካለ ለአገራቸው ያደርጉታል፡፡ ሜል ብሩክስ• እኔ ፖለቲከኞች የሚባሉትን በሙሉ ስጠላ እንደ ጉድ ነው፡፡ የመጨረሻ የደደቦች ስብስብ ማለት እነሱ ናቸው፡፡ ማይክል ኬን• ሬጋን ሲናገር አዳምጬ ሳበቃ፣ ድንጋይ ወርውር…
Read 4183 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ትላንት ምርጫ ሲቃረብ የሚያስፈራን የመንግሥት ድንፋታና እርምጃ ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚው ጠብ ቀስቃሽ የጥላቻ መልዕክት ሆኗል፡፡ትላንት የሚያስፈራን የመንግሥት በጠመንጃ የታገዘ ሃይልና ጉልበተኝነት ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚ የቡድንተኝነት አካሄድና ወደ ቀውስ የሚያስገባ አጀንዳ ነው፡፡ ትላንት የሚያስጋን የመንግሥት ፍረጃና ከፋፋይነት…
Read 4845 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ