ፖለቲካ በፈገግታ
(ስለ መንግስት)• የአብዛኞቹ መንግስታት መሰረት ፍርሃት ነው፡፡ጆን አዳምስ• መንግስታት በገበያው ውስጥ ጣልቃ መግባት የለባቸውም፡፡ፍራንክ ቫርጎ• ሕዝብ መንግስትን መፍራት የለበትም፤ መንግስት ነው ሕዝቡን መፍራት ያለበት፡፡አላን ሙር• የትኛው ነው ምርጥ መንግስት? ራሳችንን ማስተዳደር የሚያስተምረን፡፡ጆሃን ዎልፍጋንግ ቮን ጎተ• መጥፎ መንግስታት ሁሌም ይዋሻሉ፤ እውነቱን…
Read 4527 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ፖለቲካ ዝግጅት ምናልባት ምንም እንደማያስፈልገው ተደርጎ የሚታሰብ ብቸኛ ሙያ ነው፡፡ሮበርት ሉዊስ ስቴቨንሰን• ሃይማኖት ከፖለቲካ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም የሚሉ ስለ ሃይማኖት የማያውቁ ናቸው፡፡ማሃትማ ጋንዲ• ፖለቲካ እንደ ኤክስሬይ ማሽን ይመስለኛል፡፡ ሁሉም ነገር በመጨረሻ ላይ ይታወቃል፡፡ኒኮሌ ዋላስ• ፖለቲካ ትክክለኛ ሳይንስ አይደለም፡፡ኦቶ…
Read 3816 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ጠንካራ እምነት ያለው ተቃዋሚ ደስይለኛል፡፡ፍሬድሪክ ዘ ግሬት• የላቀ ሥራ ብዙውን ጊዜ ጠንካራ ተቃውሞ ይገጥመዋል፡፡ድዋይት ኤል.ሙዲ• ተቃውሞ እውነተኛ ወዳጅነት ነው፡፡ ዊሊያም ብሌክ• ለናንተ ኢ-አማኒ ነኝ፤ ለእግዚአብሄር ታማኝ ተቃዋሚ ነኝ፡፡ውዲ አለን• ለሶሻሊዝም የሰላም ትርጉም፣ የተቃዋሚ አለመኖር ነው፡፡ካርል ማርክስ• በመንግስት ውስጥ ስትሆን…
Read 4049 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• የክብር ዜግነት መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ መቆም አለበት • ኢህአዴግ ከ20 ዓመታት በላይ የዘራውን እያጨደ ነው የአንጋፋው ምሁርና ፖለቲከኛ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ድንገተኛ ህልፈት ብዙዎችን አስደንግጧል፤ አሳዝኗል፤ አስቆጭቷልም:: ህመማቸው ሳይሰማ እኮ ነው ዜና ዕረፍታቸው የተነገረው፡፡ በተለይ በክፉና በደጉ…
Read 5148 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- “ዶ/ር ዐቢይ የተመረጠው በአሜሪካ መንግስት ጣልቃ ገብነት ነው-” - አቦይ ስብሃት - “ኢህአዴግ እንኳንስ ህገ መንግስት፣ ህገ ደንብ አክብሮ አያውቅም” - የአረና አመራር - “ኢትዮጵያ ውስጥ እየገረፉ መግዛት መቆም አለበት” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው አገራዊ…
Read 8594 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ” – (ለገዢው ፓርቲ የተመረጠ አገራዊ ተረት!) ስድስተኛ ፎቅ ላይ ወደ ሚገኘው ቢሮዬ ለመውጣት፣ ቆሜ ሊፍት እየጠበቅሁ ነበር። እንደኔው ሊፍት የሚጠብቁ ሁለት ወንዶች፣ አጠገቤ ቆመው፣ ጮክ ብለው ያወራሉ - እጃቸውን እያወራጩ፡፡ ከቆምኩበት ስንዝር ሳልነቃነቅ፣ የወሬያቸው ርዕሰ ጉዳይ፣…
Read 6836 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ