ፖለቲካ በፈገግታ
- መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ሲገባ - እጥረት፣ ወረፋና ኪሳራ አይቀሬ ናቸው - የ11 ቢ. ብር የወጣቶች የሥራ ፈጠራ ፈንድ - “በጥናት ነው በድፍረት?” - ከኢህአዴግ ጋር በድርድሩ እስከ መጨረሻው ለዘለቀ የ1ሚ.ሽልማት!! የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ … በ7 አገራት ላይ…
Read 7100 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ትራምፕ ለ1 ሰዓት ንግግር 1.5 ሚ. ዶላር ይከፈላቸው ነበር (ፕሬዚዳንት ሳይሆኑ) በስማቸው ከ15 በላይ ስኬታማ የቢዝነስ መፃህፍት አሳትመዋል የተቃዋሚዎችንና የኢህአዴግን ወቅታዊ የድርድር ሂደት እንዴት አገኛችሁት? (በጎሪጥ እንዳትሉኝ!) እውነት ለመናገር … የጦቢያ ኋላ ቀር የፖለቲካ ባህል የሚለወጥ ከሆነ … የሚለወጠው በንግግር…
Read 6320 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
(ስለ ስደተኞች) · ትራምፕ የሽብር ጉዳይ ይሄን ያህል ካሳሰበው፣ ለምንድን ነው ሳኡዲ አረቢያ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ እገዳ ከተጣለባቸው አገራት ዝርዝር ውስጥ ያልተካተተችው? ራይሞንድ ስሚዝ (ከአውስትራሊያ)· ጥገኝነት መጠየቅ ሰብዓዊ መብት ነው፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል· እዚህ ስደተኞች የሉም፤ የተፈናቀሉ ሰዎችም የሉም፤ … እንግዶቻችን…
Read 3776 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ፊዚቢሊቲ ስተዲ” እንኳን ለፕሮጀክት … ለትዳርም ያስፈልጋልባለፈው ረቡዕ ለንባብ የበቃው የአማርኛው “ሪፖርተር” ጋዜጣ በፊት ገፁ ላይ ያወጣው ዜና በእጅጉ ያስደነግጣል፡፡ (እንኳን ተበዳሪን … አበዳሪንም ጭምር!) ርዕሱ እንዲህ ይላል፡- “የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በበጀት ዕጥረትና የዕዳ ጫና ፈተና ውስጥ መሆኑን ይፋ አደረገ”…
Read 6514 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
· በእርግጥ ነፃ ፕሬስ ጥሩ ወይም መጥፎ ሊሆንይችላል፡፡ ግን ያለጥርጥር ነፃነት በሌለበትፕሬሱ መጥፎ ከመሆን በቀር ሌላ ምንምሊሆን አይችልም፡፡አልበርት ካሙ· በዲሞክራሲያዊ መንግስት ጠንካራ የፍትህሥርዓት ሊኖርህ ይገባል፡፡ የመናገር ነፃነትያስፈልጋሃል፡፡ የጥበብ ነጻነትም እንዲሁ፡፡ ነፃፕሬስም የግድ ነው፡፡ቲዚፒ ሊቭኒ· ነፃ ፕሬስ የዲሞክራሲ የማዕዘን ድንጋይ ነው፤ይሄ…
Read 3412 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
*ከሹመት በፊት "ብቃት ፈታኝ" - አፋጣጭ ጥያቄዎች ይለመዱ! ክቡር ጠ/ሚኒስትሩ ጠፍተው ጠፍተው፣(ለግል ፕሬሱ ማለቴ ነው!) ባለፈው ሰሞን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በፓርላማም ተገኝተው ለም/ቤቱ አባላት "ለስላሳ ጥያቄዎች" ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ የሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ ስከታተል ታዲያ… አንዳንድ ያልገቡኝና መጥራት ያለባቸው "ብዥታዎች"…
Read 4335 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ