ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 24 December 2016 12:46

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
- ፖለቲካ ከፊዚክስ የበለጠ አስቸጋሪ ነው፡፡ አልበርት አንስታይን - ፖለቲኞች የትም ቦታ አንድ ናቸው፡፡ ወንዝ በሌለበትም እንኳን ድልድይ ለመገንባት ቃል ይገባሉ፡፡ ኒክታ ክሩስቼቭ- እውነት በአብላጫ ድምፅ አይወሰንም፡፡ ዱግ ግዊን- ኮንሰርቫቲቭ፤ምንም ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ መደረግ እንደሌለበት የሚያምን ሰው ነው፡፡ አልፍሬድ ኢ.ዊጋም…
Rate this item
(9 votes)
• ከፓርቲያቸው አገራቸውን የሚያስቀድሙ መሪዎች ያስፈልጉናል • የኢንተርኔት መዘጋት በቀን 500 ሺ ዶላር እያሳጣን ነው ተባለ • የብልሹ አስተዳደር፣የፍትህና ዲሞክራሲ መጓደል ስንት ያከስራል?! • የሹመት አንዱ መስፈርት - የሚንቀለቀል የአገር ፍቅር ስሜት! ህዝባዊ ተቃውሞና አመጹን ተከትሎ የተከሰተውን ሁከትና ፖለቲካዊ አለመረጋጋት…
Rate this item
(8 votes)
ጋዜጠኛው በአገሪቱ የተከሰተውን ፖለቲካዊ ቀውስ አስመልክቶ ለሚሰራበት የነጻ ፕሬስ ጋዜጣ ----- (በነጻነት ለማይንቀሳቀስ ፕሬስ “ነጻ ፕሬስ” ብሎ ስም? ግን እኮ “ሆት ዶግ” ውስጥም “ዶግ” የለም፤ ከውሻ ሥጋ አይደለም የሚሰራው፡፡ ለነገሩ “ሃም በርገር” ውስጥም መቼ “ሃም” አለ? ከበሬ ስጋ እኮ ነው…
Rate this item
(52 votes)
ጥልቅ ተሃድሶው የባህሪ ለውጥን ይጨምራል ወይስ ባለሥልጣናትን ማባረር ብቻ ነው?? ኢህአዴግ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ለበርካታ ወራት የዘለቁትን ህዝባዊ ተቃውሞዎችና አመጾች ተከትሎ፣በጥልቅ ተሃድሶ ችግሮችን ለመፍታት እንዳቀደ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ (ብዙዎች ቢጠራጠሩትም!) ተሃድሶው በዋናነት በመንግስት ሥልጣን ተጠቅመው ራሳቸውን ያበለጸጉ ከፍተኛ ሹማምንቱን ከሥልጣን…
Rate this item
(16 votes)
የረዥሙን ዘመን የታሪክ ድርሳናቸውን ማገላበጥ የቻለ ኢትዮጵያውያን በየጊዜው የደረሰባቸውን የመብት ረገጣ፣ አፈናና፣ ብሄራዊ ጭቆና አቅማቸው በፈቀደላቸው መጠን ሲቃወሙ መኖራቸውን በቀላሉ መረዳት ይችላል። የዛሬ አርባ ሶስት አመት ኢትዮጵያዊያን ያካሄዱት ህዝባዊ ተቃውሞ አይደፈሬ ነው ሲባል የነበረውን ዘውዳዊ አገዛዝ እስከ ወዲያኛው ገርስሶታል፡፡ የኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(34 votes)
“ህዝቡ ድምጹን ለኛ ብቻ ሲሰጥ እኮ፣ ለአገሪቱ ችግሮች ሁሉመድሃኒቱ ኢህአዴግ ብቻ ነው ማለቱ ነው”(በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ከአውራው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር የተደረገውን ምናባዊ ቃለ-ምልልስ ሁለተኛ ክፍል፣ በጥሞና እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል፡፡ የገዢው ፓርቲ አመራሮች እንኳን ለእኔ ቃለ-ምልልስ የሚሰጡበት ጊዜ ቀርቶ መደበኛ…
Page 10 of 40