ማራኪ አንቀፅ
Saturday, 16 January 2021 12:19
በክርክርና ውይይት የማሸነፊያ ስልቶች ውጤታማ የሆነ ተአማኒነትን እንዴት መፍጠር ይቻላል?
Written by Administrator
የተአማኒነት አቀራረብጥንታዊያን ግሪኮችና ሮማያዊያን ንግግር ዐዋቂዎች፤ አንድ ክርክር ይበልጥ አሳማኝ የሚሆነው አድማጭ በተናጋሪው ላይ እምነት ሲኖረው ነው ብለው ያምናሉ፡፡ እንደ አርስጣጣሊስ (Aristotle) እምነት፤ አንዲህ ዓይነት ነገር የሚኖረው በተናጋሪው የቀደመ ዝና ሳይሆን በወቅቱ የሚቀርበው በራሱ በንግግሩ ውስጥ በባለው አሳማኝ ፍሬ ነገር…
Read 2572 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--ግራ ቀኝ እጁን በካቴና ታስሮ የተረከቡት የደህንንት ሰዎች፣ እውነተኛ የግንቦት ሰባት አባል ነበር የመሰላቸው። ምንም በማያውቀው ነገር ከታሰረበት ቀን ጀምሮ በየእለቱ ከሁለት ወር በላይ ልብሱን አስወልቀው እውነቱን አውጣ እያሉ ሞሽልቀው ገረፉት፡፡ እሱ ግን በመረብ ኳስ ጨዋታ ከተዋወቃቸው ጓደኞቹ በስተቀር አንድም…
Read 2940 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ከመነሻው ጀምሮ ትምህርት ፖሊሲው ብዙ ትችቶችን ያስተናገደ ነበር፡፡ ዋናው ትችት ፖሊሲው በረጂ ሀገራት መራሽነት መመንጨቱና ከሀገር ይልቅ የድርጅቱን ህልውና ታሳቢ ማድረጉ ላይ ነበር፡፡ ይህም በአብዮታዊ ዲሞክራሲ (የብዙሐን ወገኝተኝነት) ስም ትምህርትን ለብዙኃኑ አድርሺአለሁ ለሚል ልፈፋው እንዲበጀው የሰራው ስራ ጥራቱን እጅግ አሽቆልቁሏል፡፡…
Read 3158 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
"አንቺ ማለት የልቤ እረፍት፣ የመንፈሴ ወሰን፣ የሰላሜ ሰረገላ፣ ብቻ ምን አለፋሽ ዋስትናዬ ጭምር ነሽ፡፡ ማሬ… አንቺ ማለት ያሰብሁትን ሳይሆን እማይታሰበውን መጠን አልባው ግዛቴ… የኔ ሐምራዊ ግምጃ… ያሰብሁትን ሳይሆን ለማሰብ እያሰብሁ ነውና ያኛውን ነሽ መሰል…" ይሄ ሰው ሁለት መልክ አለው፡፡ ልክ…
Read 4133 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በብዕር ስሙ “ገሞራው” በመባል የሚታወቀው ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ ፣ ሐምሌ 1935 ዓ.ም በደብረ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አካባቢ፣ አዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ መሪ ጌታ ገብረ ዮሐንስ ተሰማ፣ እናቱ ወ/ሮ አመለወርቅ ሀብተወልድ ይባላሉ።የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ያጠናቀቀው በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ሲሆን፣ በቅድስት…
Read 3949 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“ቋ..ቋ..ቋ…” ከአለቃዬ ቢሮ እንደወጣሁ፣ ኮሪደሩ ላይ የሂል ጫማ ድምፅ ተቀበለኝ። ድምፁን ወደሰማሁበት ቀና ብዬ ተመለከትኩ። ፈዘዝ ያለ ቢጫ ቦዲ፣ በጥቁር ጨርቅ ሱሪ፣ የሚያምር የሰውነት ቅርፅ፣ በረጅም ሂል ጫማ የተጫማች ልጅ ወደኔ አቅጣጫ እየመጣች ነው። ከአለቃዬ ቢሮ፣ የኔ ቢሮ ሩቅ የሚባል…
Read 2801 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ