ማራኪ አንቀፅ
ሻማ ሆይሻማ ሆይ ብሪ! ብሪ!በጸዳልሽ ታመኝ፤ ኩሪ፡፡ ለጸዳልሽ ጸዳል ሰጥተሽ፤ የቀን ጽልመቴን አውግጊ፡፡ ድብት መንፈሴን አፍግጊ፡፡ “አይዞክ!፣ ግድ የለም!” በይኝ፤ “ትንሣኤ ሙታንን” እያጣቀስሽ፤ “የሟችን ነፍስ ይማር!” እያልሽ፡፡ ሻማ ሆይ ተንተግተጊ ለእኔ ብለሽ ትጊ፤ ፍጊ፡፡ የነዲድሽ ልሳን ይርዘም፡፡ ውጥኔ ሕብሩም ይድመቅ፡፡…
Read 10082 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
… ኣቡ እስማኤል አባታዊ ፈገግታ እያሳየ “ለዓላማችን ድጋፍ ትሰጣለህ” አለው፡፡ ፋውዚ ተጨማሪ አረቄ ቀዳ “እኔ ሽብርተኛ አይደለሁም…አንድን መሳሪያ ከሌላው መለየት አልችልም” አለ ረጋ ባለ ድምጽ “መለየት አያስፈልግህም የሚያስፈልግህ የራስ ማጥፋት ኑዛዜ መፃፍ ብቻ ነው” ሲለው ቀዝቃዛ ላብ አጠመቀው “ምን…?” “እኔ…
Read 4553 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ብዙ ሳልርቅ አንባቢ አንድ ነገር እንዲረዳ እፈልጋለሁ፡፡ ይህም… እስረኛውን ለመቅጣት ሁል ጊዜ ሰበብና ምክንያት አስፈላጊ አለመሆኑና እስረኛውም ቅጣቱ አይገባኝም ወይም ይቅለልልኝ ማለት አለመቻሉ ነው፡፡ (ለምሳሌ “በፊት ገጽታህ መንግሥቱ ኃ/ማርያምን ትመስላለህ” ብለው የያዙትን ዱላ በላዩ ላይ አነካክተው ሲጨርሱ፤ የተውት እስረኛ “እምይ…
Read 3827 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ስለ ፍላጐት 1/ በክፍል ውስጥ እየተማርኩ ወረቀት ላይ ስሞነጫጭር ብዙ ጊዜ በመምህሮቼ እጅ ከፍንጅ እየተያዝኩ የዘለፋ እና የወቀሳ ቅጣቶች ተፈጻሚ ሆነውብኛል፡፡ 2/ ታክሲ ላይ ወይም አውቶብስ ውስጥ ወይም መንገድ ላይ ድንገት በሚፈነዳ አስበርጋጊ ድምጽ የማደንቃቸውን ገጣሚዎች ግጥም ሳነበንብ ያለምንም ህጋዊ…
Read 5595 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አቶ ግርማና አቶ ሰይፉ በልብስ ስፌት ሙያ ላይ ተሰማርተው አንድ ሱቅ በጋራ በመክፈት ለብዙ ዓመታት አብረው ሰርተዋል፡፡ አቶ ግርማ የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጅ ሲሆኑ አቶ ሰይፉ ደግሞ አማራ ናቸው፡፡ በ1990 ዓ.ም አቶ ግርማ ለመስቀል በዓል ወደ ትውልድ አገራቸው ሲሄዱ ጓደኛው አቶ…
Read 9805 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የጉራጌ ብሔረሰብ የኢኮኖሚ መሰረት ግብርና ቢሆንም ለአትክልት፣ ለአዝርዕትና ጥራጥሬ እንዲሁም ለእንስሳት እርባታ ምቹ የሆነው የእርሻ መሬቱ በፊውዳል ባለስልጣናትና ባለጉልት በመነጠቁ አብዛኛው የብሔረሰቡ አባላት መሬት አልባ ሆነው መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ ከተዛባው የፊውዳሉ የመሬት ስሪት በተጨማሪ ህዝቡ ሰፍሮ የሚገኝበት መሬት አብዛኛው ክፍል ለሰብል…
Read 11857 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ