Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ማራኪ አንቀፅ

Saturday, 17 March 2012 10:24

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(74 votes)
አንቺን ባጣሁ ቁጥር አንድ ኮከብ ከሰማይ ላይ ትወድቃለች፡፡ ሰማዩን ቀና ብለሽ ስትመለከቺው ምንም ኮከብ ከሌለና ከጨላለመ ጥፋቱ ያንቺ ነው፡፡ ጠፍተሽ በናፍቆት ተንገብግቤያለሁ ማለት ነው፡፡ ማንም ቢሆን ፍፁም አይደለም፤ በፍቅር እስክንወድቅለት ድረስ፡፡ ወንድ በዓይኑ ፍቅር ይይዘዋል፤ ሴት ደግሞ በጆሮዋ፡፡ ያልተወለዱ ልጆችህን…
Saturday, 17 March 2012 10:21

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ይህን ሁሉ ነፃነት ይህን ሁሉ ቀለም ለትንሽ ወፍ ሰቶ ባሳብ የሚያስተኛኝ አድክሞ የሚያስተኛኝ ሃሳብ አጣሁና አንድ ህልም አለምኩኝ እኔው ፈጠርኩና የፈጠርኩት ህልሜ ህልሜን ሳስብ ባሪያው እያረገኝ ፈጥሬ ባለምኩት ሲወስድ ሲፈታኝ ህልሜ የሚያስፈራው ህልሜን ፈጥሬ ስፈራ ይኸው አሳተኝ ስፈራ ስፈራ ይኸው…
Saturday, 10 March 2012 11:08

ከየት አመጣሁት?

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከአልጋዬ ሳልወርድ ጆሮዬ የገባው የወፎች ዜማ ነው አይኔም ቀድሞ ያየው፣ ጸሃይ ስትወጣ ወርቃማ ጨረሯ በመስኮት ገብቶ ነው፤ ህብረ ዝማሬያቸው ሁሉም “ይቻላል” ነው፡፡ ታዲያ የኔ “አይቻልም” ከየት የመጣ ነው? ጸሃይ አላለችም፤ ወፎች እንዲያ ብለው ፍጹም አልዘመሩም፤ “ይቻላል” ነው ያሉት በሚያምር ድምጻቸው…
Saturday, 10 March 2012 11:05

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሐዘኔ ሌት ቀኑን ሲወርሰው .. ዠንበሯ ስትሞት፤ ብርሃንና ጸዳል … ቀለምና ውበት፤ ተፋዘው ሳያቸው በጨለማው ዳፍንት … ባር ባር ይላል ሆዴ … ያዝናል የኔ ስሜት … ግና ከዚህ በላይ … ግናም ከዚህ በላይ ነፍሴን የሚጨንቃት … ልቤ ሚሸበረው፤ ቀኑ ሲጨላልም፤…
Saturday, 10 March 2012 11:02

የህፃናት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ውድ እግዚአብሔር፡- ወንድሜን ጆሲን በጣም ነው የምወደው፡፡ ስነግረው ግን ገፍትሮ ጣለኝና አስለቀሰኝ፡፡ እናቴ እሱም ሊወደኝ እንደሚገባ ነግራኛለች፡፡ አንተስ ምን ይመስልሃል? -ሳሚ - ውድ እግዚአብሔር፡- ጓደኛዬ ሮዝ ጫማ ተገዝቶላታል፡፡ እኔ ደሞ ጫማውን ፈለኩት፡፡ መፈለጌ መጥፎ ነው እንዴ? ልሰርቃት ወይም ሌላ ነገር…
Saturday, 10 March 2012 09:35

የእናቴ ሙዳይ ነሽ!

Written by
Rate this item
(10 votes)
ነ.መ እናቴ እንደአገር ናት ሁሉን ትሰጣለች እናቴ ስትያት… የእናቴ ሙዳይ ነሽ ጅል - ቀን ያልገለጠሽ! መቃብር ፈልፍሎ፣ ልቤ እናቴን ሲሻ ቃሏ ያፍነኛል፣ የአደራዋ ግርሻ! ስጦታዋን ሳልከፍት፣ ያውም የእምዬን እጅ ይጨንቃል መክረሜ፣ ፍቅርሽን ሳላውጅ፡፡ ዳተኛ ልቤ ውስጥ፣ ያላገኘሽ ቦታ ልግመኛ አንጀቴ…
Page 13 of 15