የግጥም ጥግ

Saturday, 14 December 2013 12:39

ስለ ይቅር ባይነት

Written by
Rate this item
(5 votes)
አባቴ ሆይ፤ የሚሰሩትን ያውቃሉና ይቅር በላቸው፡፡ ካርል ክራዩስ (የኦስትሪያ ፀሐፊ)ጠላቶችህን ምንጊዜም ይቅር በላቸው፤ ስማቸውን ግን ፈጽሞ እንዳትረሳ፡፡ ሮበርት ኬኔዲ (አሜሪካዊ ፖለቲከኛ)እኔ ጠላቶቼን ይቅር ማለት አይጠበቅብኝም፤ ሁሉንም ገድዬ ጨርሻቸዋለሁ፡፡ ራሞ ማርያ ናርቫዝ (ስፔናዊ ጄነራልና ፖለቲከኛ)ታላቅ ሰው የትላንት ጉዳቶቹን እያሰበ አይብከነከንም፡፡ (ዩሪፒደስ…
Saturday, 14 December 2013 12:32

ለቡጊ

Written by
Rate this item
(2 votes)
በግሬ ጣራ መርገጥ ሙዚቃ ሲጋልብ መውጣት መውረድ መፍረጥ ዓይኔን ማገላበጥ መርበትበት መንቀጥቀጥ መላጋት መንገድገድ እንደሰከረ ሰው የናፈቀኝ ይህ ነው፡፡ ተነስቼ ልዝለል ቡጊ ቡጊ ልበል…ቡጊ ቡጊ ቡጊ ከበሮ ሲያጋፍት ሙዚቃ ሲያናፋ ልብሴን ጥዬ ልጥፋ ልራቆት አብጄ ልብረር ካለም ሄጄ ሙዚቃ በጥላው…
Saturday, 07 December 2013 13:01

እንኳን ለዓመት ጉድ አበቃን!

Written by
Rate this item
(4 votes)
ዘንድሮም ልክ በዓመቱ፣ እንደአምናና እንደ ሃቻምና የሐምሌ ጐርፍ ሞላና፣ ይኸው ለዓመት ጉድ በቃና … አደጋ ባሕል ከሆነን፣ እስቲ እግዚአብሔር ይመስገና፣ … ዝግጁው ማዘጋጃ ቤት፣ ዜና መግለጫ ለማውጋት እንደጥምቀተ ባሕር ወግ፣ የዓመቱን ጐርፍ ለማውሣት ደረሰ ፍል ውሃ ሜዳ፣ በጋዜጦች አጀብ ብዛት…
Saturday, 30 November 2013 11:18

መነሻ ስዕል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አያልቅም ይህ ጉዞ…ማስመሰል - መተርጐምበቀለም መዋኘትከብርሃን መጋጨትለማወቅ ለመፍጠር ባዶ ቦታ መግባት፡፡መፈለግ… መፈለግአዲስ ነገር መፍጠርከማይታየው ጋር ሄዶ መነጋገር፡፡ህይወትን መጠየቅሃሳብን መጠየቅመሄድ መሄድ መሄድ…ከጨረቃ በላይከኮኮቦች በላይከሰማዩ በላይ፡፡መጓዝ ወደ ሌላ - ባዶ ቦታ መግባት፡፡በሃሳብ መደበቅመፈለግ ማስገኘት፡፡አያልቅም ይህ ጉዞ…
Rate this item
(10 votes)
መልስ አልባ ጥያቄ መልስ እንዳለው ያውቃልምልእቲ ኪሮስ ምስልሽን ለመሳል መች አልወጠርኩ ሸራ ዓይንሽን ለማየት መች አጣኝ መከራ የዓይንሽን ብሌን ቅንድብሽን አስታውሶ የስዕልን ብሩሽ በፍቅር ቃል ለውሶ፤ ቀለም ማንጠባጠብ በመውደድሽ ምትሀት በፍቅርሽ መተብተብ ከዚያም ቀለም ማፍሰስ …….ማፍሰስ … ማፍሰስ … ማፍሰስ…
Rate this item
(1 Vote)
ግማሽ-መንገድ መሄድ ይቅር እንዝለቅ እስከጐሉ ጫፍድጋፍ የለም በግማሽ-አፍ’ ከልባችን እንደግፍ!የወረት ነው የሚመስል-ካሸናፊ ጋራ እፍ-እፍአኪሩ ሲዞር ማቀርቀር-ተሸናፊን ረግጦ ማለፍ!መቼ በኳስ ብቻ ሆነ - ታይቷል በሌላም ምዕራፍ፡፡ቋሚ እንሁን እንጽና’እንጂ ከእሳት ወደ በረዶመወንጨፍ ከጽንፍ ወደ ጽንፍክñ አመል ነው ዥዋዥዌ-ዛሬ ጓዳ@ነገ ደጃፍ”ስናገባ ብቻ ዘራፍ!ስንሸነፍ…