የግጥም ጥግ

Saturday, 18 June 2016 12:47

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(22 votes)
ስለ ጦርነት• ሁለቱ እጅግ ኃያል ጦረኞች፡- ትዕግስትና ጊዜናቸው፡፡ሊዮ ቶልስቶይ• ከአንድ ጠላት ጋር በተደጋጋሚ መዋጋትየለብህም፤ አለበለዚያ የውጊያ ጥበብህንበሙሉ ታስተምረዋለህ፡፡ናፖሊዮን ቦናፓርቴ• በጦርነት የሚገደሉት በህይወት ያሉት ብቻአይደሉም፡፡አይሳክ አሲሞቭ• ጦርነት የውድመት ሳይንስ ነው፡፡ጆን አቦት• ሽማግሌዎቹ ጦርነት ያውጃሉ፡፡ የሚዋጉትናየሚሞቱት ግን ወጣቶቹ ናቸው፡፡ኸርበርት ሁቨር• ጦርነትን የሚጀምሩት…
Tuesday, 24 May 2016 08:29

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(22 votes)
- ድል አንድ ሺ አባቶች ሲኖሩት፤ሽንፈት ግን ወላጅ አልባ ነው፡፡ጆን ኤፍ.ኬኔዲ- ድል፤ የዝግጁነትና የቁርጠኝነትልጅ ነው፡፡ሳን ሃምፕተን- ረዥም ዕድሜ ከኖርክ እያንዳንዱድል ወደ ሽንፈት እንደሚለወጥ ታያለህ፡፡ሳይሞን ዲ ቢዩቮይር- ጠላት ባይኖር ትግል አይኖርም፡፡ትግል ባይኖር ድል አይኖርም፡፡ ድል ባይኖርደግሞ ዘውድ አይኖርም፡፤ቶማስ ካርሊሌ- ከድል ጥቂት…
Monday, 04 April 2016 09:00

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(28 votes)
(ስለ ፒያኖ)ለእኔ ፒያኖ እንደ ሙሉ ኦርኬስትራ ነው፡፡ ዴቭ ብሩቤክምንም ነገር ባልነበረኝ ጊዜ እናቴና ፒያኖ ነበሩኝ፡፡ አይገርማችሁም? ያኔ የሚያስፈልጉኝ እነሱ ብቻ ነበሩ፡፡ አሊሺያኪስህይወት እንደ ፒያኖ ነው፤ ነጫጮቹ ቁልፎች ደስታን ይወክላሉ፤ ጥቁሮቹ ደግሞ ሃዘንን፡፡ ነገር ግን አስታውስ! በህይወት ጉዞ ውስጥ ስትነጉድ ጥቁሮቹ…
Saturday, 26 March 2016 11:01

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(20 votes)
(ስለ መምህራን)• ግሩም መምህር ተስፋን ሊያነቃቃ፣ ፈጠራንሊያቀጣጥል፣ የመማር ፍቅርን ሊያሰርፅይችላል፡፡ብራድ ሄነሪ• ጐበዝ አስተማሪ እንደ ጐበዝ አዝናኝ፣በመጀመሪያ የአድማጮቹን ትኩረት መያዝአለበት፤ ከዚያ በኋላ ትምህርቱን ማስተማርይችላል፡፡ጆን ሄንሪክ ክላርክ• ትምህርት ለህይወት ስኬት ቁልፍ ነው፤መምህራን በተማሪዎቻቸው ህይወት ውስጥዘላቂ ተፅዕኖን ይፈጥራሉ፡፡ሰሎሞን ኦርቲዝ• የዘመናዊ መምህር ተግባር ደኖችን…
Saturday, 19 March 2016 11:19

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(16 votes)
(ይቅርታ ስለመጠየቅ)- ይቅርታ መ ጠየቅ ግ ሩም ነ ው፤ ነ ገር ግ ን ም ንምየሚለውጠው ነገር የለም፡፡ ለውጥ የሚያመጣውምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ተግባር!ስቴላ ያንግ- ደስታ ለሚሰጥህ ማንኛውም ነገር ፈፅሞ ይቅርታመጠየቅ የለብህም፡፡ጄሲ ጄ.- ተኝተህ እንኳን እኔን ለማሸነፍ አልመህ ከሆነ፣ተነስተህ ይቅርታ ብትጠይቅ ይሻልሃል፡፡ሙሃመድ…
Saturday, 27 February 2016 12:17

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(10 votes)
(ስለ ህንፃ)- ጥሩ ህንጻዎች ከጥሩ ሰዎች ይመነጫሉ፡፡ችግሮች ሁሉ በጥሩ ዲዛይን ይፈታሉ፡፡ስቲፈን ጋርዲነር- የሰዎች ሰብዕና እንደ ህንፃዎች ሁሉ የተለያዩገፅታዎች አሉት፤ አንዳንዶቹ ለዕይታአስደሳች ሲሆኑ አንዳንዶቹ አይደሉም፡፡ፍራንሶይስ ዲ ላ ሮቼፎካውልድ- በዓለም ላይ በርካታ የተበላሹ ህንፃዎች አሉ፤የተበላሹ ድንጋዮች ግን የሉም፡፡ሁግ ማክዲያርሚድ- ህንፃዎቼ ልጆቼ ማለት…
Page 10 of 25