የግጥም ጥግ
ማንምን ከለመድሽለእኔ ግድ ካጣሽ(ካመታት በኋላ መስታወት ፊት ቆሜ)አንቺን እየፈለኩእኔን አየዋለሁየምትወጂው አይኔንባይንሽ እያየሁትእብሰለሰላለሁ!ዛሬማ ደፍርሷልብርሃን መርጨት ትቷልናፍቆት አሟምቶታልእንባ አበላሽቶታልስል እተክዛለሁ--ስብሃት! ለማማሩስብሃት! ለጣዕሙያልሽለት ከንፈሬንበድድር መዳፌ እየደባበስኩትባይንሽ አየዋለሁ“ሲጃር አጥቁሮታልማጣት ሰንጥቆታል. . .”ስትይ እሰማለሁአብዝቼ አለቅሳለሁ--የማይቻል ሰጥቶትያላቅሙ አሸክሞትየጎበጠ ጫንቃዬንየምትወጂው ትከሻዬንበመስታወቱ ውስጥ ባይንሽ አየው እና“ይሄስ ኮስማና ነው!”…
Read 1213 times
Published in
የግጥም ጥግ
እስከ ጊዜው ድረስእስከ ጊዜው ድረስበተያዘው ሳቁ - ከማይቀረው ራቁወረፋ ነውና ተራችሁን ጠብቁይመስላል የማይፈርስጥበቃም የማይደርስሀዘንም የማይመርምኞትም የማይሰምርየረገበ ሁሉ - ዝንታለም የማይከርየማይመስል ይመስላል!ግን፤ ድንጋይም በሂደትእንደ ወይን ይበስላልፀሀይዋም አንድ ቀንቀይ ድዷ ይከስላልጊዜ አረፋ ነውባላ’ረፋ ወንዝ ነውየማይደርስ ይመስላልስቆ ያሳስቃልተራ ያስጠብቃል፡፡ (ሌሊሣ ግርማ)
Read 1126 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዓድዋ ቀኝ እጄድምድምታ ነው እግሩ ያነሳል አቧራመብረቅ ነው ልሳኑ አባቴ ሲያጓራጣቱ የእሳት ላንቃ ነጥሎ ሚመታላይ በላይ ሚከምር አስከሬን በተርታትኩስ ደመ ሞቃት የማያውቅ እርጅናቀልድ አያውቅም በሀገር ጥቁሩ ልበጀግና!ነፍሱን ቤዛ ሰጥቶ ልጁን ያስከበረአጥንቱን ደርድሮ ድንበሩን ያጠረባንዲራ ታቅፎ ሞቱን የጨለጠየነፃነት ሐውልትየእውነት ብራና መንፈሱ…
Read 1558 times
Published in
የግጥም ጥግ
ምንሽን ወድጄ ነው?መተት ይሁት ምትሃት - የነካኝን እንጃወሰድ መለስ አርጎ - በኑሮ መሄጃወዝውዞ ሲጥለኝ - እንደ ደረቅ ቅጠልደጃፍሽ ላይ ጣለኝ - ፍቅር ይሉት በደል!በገዛ ጤናዬ - እብደት አስለምጄ - ቀልብ እንዳጣሁልሽገና መች አወኩኝ............................ምን...ሽ ድል አድርጎኝ - እንደወፈፍኩልሽ!ከለበስሽው ሥጋ - ከሚታየው…
Read 1522 times
Published in
የግጥም ጥግ
አንዴ ስማኝመኖሪያህ ጠፍቶብን እኛመድረሻ ቦታ ስናጣ፤ደማችን ፈሶ ጨቅይቶበዲያብሎስ አፍ ሲጠጣ፤ወንድም ወንድሙን ገሎበደስታ በሚዘልበት፤እናት በልጇ ሀዘንቤት ዘግታ በምትሞትበት፤ረሀብ ቸነፈር ወርዶምድር አለሙ ሲቸገር፤ቀባሪ ያጣ የሰው ነፍስጌታዬ እያለ ሲያማርር፤እንዴት ተቻለህ አንተእንዳላዪ ዞሮ መሄድ፤ካላጣኸው ከሞላልህለምን ጠፋህ አንድ መንገድ፤ኧረ ባክህ አንዴ ስማኝካለህበት ከመንበርህ፤ታምር ስራ ለሀገሬአለ…
Read 1328 times
Published in
የግጥም ጥግ
በአባቴ ደጃፍ ፊት - በዓይኑ ስር ተኝቼምን እንደሆነ እንጃ ...............እንዲያው ብትት ብዬ - ከእንቅልፌ ነቅቼዓይኔን ገለጥ ሳደርግ - ገዝፈሽ ከተራራ ሳገኝሽ በግርማ ..................ከቶ ይህን ተአምር ...........ማን ያምነኛል ብዬ - አፍ አውጥቼ ላውራ?!በፍጥረቴ ሀ ሁ - በዚያ ቅዱስ ጫካ በብርሃን ገላዬ…
Read 1443 times
Published in
የግጥም ጥግ