የግጥም ጥግ
የማይነጋ ምሽትበዚህ ሃገር ሰማይጨረቃ የለችምወይም ተሰዳለችአሊያም ከናካቴው አልተፈጠረችም።በዚህ ሃገር ሰማይከዋክብትም የሉምበብርሃናቸው፤ ሰማይ አያስጌጡም፡፡ሰማዩም መልክ የለውያገሬን አይመስልፀሃይ ትበርዳለችበግዜ ይመሻል።በዚህ ሃገር ሰማይወፎችም አይበሩምበጥዑም ድምፃቸውንጋት አያበስሩም።(ለውብ የሃገሬ ምሽት፤ ከባህር ማዶ)
Read 1954 times
Published in
የግጥም ጥግ
ድኽነትቢርበው ቢታረዝ የሚላስ ‘ሚቀመስ ባይኖረው የደስደስ ከሕይወት ሲካሰስ - የኾነው ተረጂእሱ ድኻ አይደለም፤ ሀብት የለውምእንጂ፤ምሬት የመረዘውኑሮ የጎመዘዘውማጣጣም ያቃተው፤ የዚች ዓለም ቃና እሱ ድኻ አይደለም ተነፍጎ እንጂ ኢማን፤ ተነፍጎ እንጂጤና፤ ካ‘ጣው የሚያተርፍ ያተረፈው ያጣ ኹሉ ነገር ኖሮት፣ ከኹሉ የነጣ ፍጡርን ‘ሚለካ…
Read 2264 times
Published in
የግጥም ጥግ
What if you thought of itas the Jews consider the Sabbath—the most sacred of times?Cease from travel.Cease from buying and selling.Give up, just for now,on trying to make the worlddifferent than it is.Sing. Pray. Touch only thoseto whom you commit…
Read 2482 times
Published in
የግጥም ጥግ
ግብፅና ኮሮና፣ የፍርሀት ድምርበድሐ መንደሬይኸ ስውር ሌባ፣ ግሽበት ባራቆታትድርቅ ባሸማቀቃትአንበጣ ባሰጋት‹ዘቅዝቀህ ስቀለው›‹መጤውን አስወጣው›መባል ተጀምሮ በተፎከረባትያዲስ አለም ማርያም የእንጦጦዋ አዛኝትየቁስቋሟ ቤዛ የግሸኗ እመቤትባለችበት አገር ባለችበት ምድርየሴትን ልጅ ማገት፣ እናትን ማሸበርባገሬ ተሰምቶበወንዜ ተስፋፍቶቀን በቀን ሳቃትትወጥሮኝ ፍርሀትተከትሎኝ ድብርትሆነና ነገሩ አንድ ሲሉት ሁለትሁለት ሲሉት…
Read 2711 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጥበብአትፅናኝሞትን አንመልሰው፣ እናውቃለን አይሸሽስንት ጥፍራም ኀዘን፣ አይተናል መሰለሽ፤ስንት ጥፍራም ኀዘን፣ እንደማይቀር አምነንስንት ጥፍራም ኀዘን፣ እንደማይቀር አምነሽ፤ዳሩ ታውቂዋለሽ፡፡አቀጣጡ ክፋት፤አመጣጡ ምፃት፤ግን ከሄደው ሁሉ፣ ከተመላለሰውምን ይባላል ይኼ፤ ’ባንቺ የደረሰው?!ምን ይባላል ይኼ? አንቺስ ምን ልትባይ?እኩይ ነው እታለም፣ ሽንገላ እንደ ሥራይ፡፡በእድፋም ጥፍሩ፤ ቧጦሽ ጥፍራም ኀዘንመፅናናት…
Read 2930 times
Published in
የግጥም ጥግ
“ሰው ነህ የሚል ማተም” አዳም አባታችን አንደተፈጠረ ገነት ነውየኖረውገነት ለመኖሩ ምክንያት የሆነውከፍጥረታት ሁሉእጅግ “የከበረ” ሰው ስለሆነ ነው።እየሱስ በሞቱፍቅሩን የገለፀውኤጄቶ ላውራልህፋኖ ሆይ ልንገርህቄሮዬ ሆይ ስማኝሰዎች ለተባልነው ለኔና ላንተ ነው።የእስልምናም ትምሀርት ተግባራቱሲታይ ከነአበቃቀሉሰውን ያስቀድማል ከፍጥረታት ሁሉስለዚህ አዳምጠኝበየትም የሰፈርክ የትም የምትገኝአንተ ባለ መውዜር…
Read 2720 times
Published in
የግጥም ጥግ