የግጥም ጥግ
በምትነድ ሀገር ላይ አይኖርም እልልታ ባዘነች እናት ቤት አይሰማም ፌሽታበስብሰባ ብዛት አያልቅም ስሞታትናንትናን እንጂ ...........ነገን አያውቀውም የዘፈን ትዝታ!በረገፈ ጥለት - ላይደረብ ኩታጥርስን ቢነቀሱት ...........ውስጡን እያመመው አይስቅም ለአፍታ!የሰው ልኩ ከብሮ ካልሞላ ሚዛኑዓመት በዓል ተብሎ .....ቢበላ ቢጠጣ መች ይደምቃል ቀኑ ?-ከልብ ካልፈለቀ…
Read 92 times
Published in
የግጥም ጥግ
ከፀጉርሽ ዘለላ ከዓይኖችሽ ሽፋሽፍትከፈገግታሽ ላሕይ ከዚያ መቃ ደረትከአለንጋ ጣቶችሽ ከሎጋው ቁመትሽበዓይኖቼ ቆንጥሬ፤ለከርሞ አዝመራእዘራው ይመስል ከልቤ ሸሸግኹትፍቅርሽን ቋጥሬ፡፡ደጅ አዳሪ ልቤንያላደበ ቀልቤንበተስፋ ሣባብል፤ከአጥሬ ነቅዬ ሳበጅልሽ አልጋ፣መደብ ስደለድል፣እኔ የሰኔ ሟች ቀልደኛ ገበሬከደጄ ላይ ሞፈር ከቁናዬም ዘሬከሠራ አካላትሽ “ለዘር” የቋጠርሁትተሰወረ ከእጄ ከጉያዬ አጣኹት፡፡ከዓይኔ ላይ…
Read 202 times
Published in
የግጥም ጥግ
የሚሰዋ ፍቅርፍሬ ዛፍ ላይ እያለኮ፤ ቢበስልም እዚያው ላይ አይበላምፍሬ መልቀም የምንለው -ሥራ እንዳለ ስናውቅ ነው፡፡ምክንያቱም፡-ያለ ስራ ፍሬ የለምያለ ስቅለትም ትንሳኤ ያለ ትንሳኤም ስርየትየስጋ ወደሙ ብስራት፡፡በሂደት ነው ፍሬ ‘ሚበስልእዛፍ ላይ አይበላም፡፡ፍሬ በስሎ የሚበላው፡-ወይ ራሱ በስሎ ሲወድቅ፤ወይ እኛ ስንለቅመው ነው፤አልያ ወድቀን መጠበቅ…
Read 161 times
Published in
የግጥም ጥግ
የሞላ ሽንት ቤት ጭር ያለ ቤተሰብየተጠረገ ድስት፥ ድርቅ የመታው ሞሰብ፥ያደፈ ቄጤማበበግ በሰው እግር ፥የተደቀደቀወዙ ባንድ ሌሊት፥ ተመጦ ያለቀመጥረጊያ ሚጠብቅ ፥ወድቆ ተበታትኖትናንት ጌጥ የነበር፥ ዛሬ ጉድፍ ሆኖ፥የተወቀጠ ፊት ፥ የነጋበት ድንገት በዳንኪራ ብዛት፥ወለም ያለው አንገት ፡ :የዞረበት ናላ ፥ጌሾ ያበከተው እንኳንስ…
Read 106 times
Published in
የግጥም ጥግ
የግጥም ጥግ “ሳድግ አነስኩ” አለች ውሻ ከነቢይ መኮንንአባባዬ ሁሉ ጠፋ፣ ጧት ያሻሸኝ፣ ህይወት ስሻ፤የማለዳዬ መነሻ“ሳድግ አነስኩ” አለች ውሻ!!ማነው ሲያድግ ያላነሰ ?ወጣትነቱ ያልሳሳ፣ ትኩስ ወኔው ያልቀነሰ?ከቶ ማነው ትኩሳቱ፣ ንዝረቱ ዕውን ያልኮሰሰ?ማነው ውበቱ ድምቀቱ፣ሲያድግ ያልላመ ጉልበቱ?“ሳድግ አነስኩ” አለች ውሻ….የተነሰነሰው ሁሉ፣ የህይወት ቄጤማ…
Read 173 times
Published in
የግጥም ጥግ
“ይኸውልሽ ልጄ ስሚኝአይጣልምና መቼም የእናት ምክር ጎጇችንን ስንተክል ያኔ በደግ ዘመንአንቺ ነበርሽ አንዷ ምሶሶውን ያቆምሽጫካውን መንጥረሽ ጋሬጣውን ደልድለሽመካነ ጎጆውን የጠቆምሽ፤ይረሳል ወይ ልጄ?መሰረቱን ስንጥል ያወጋነው ስንቱንለስልጣኔው የሰጠሁሽ ብኩርናውንአደራ ያልኩሽ ቀዬውንይረሳል ወይ ልጄ? በየጎሬው ዘምተን ግዳይ የጣልነውን ክንዳችን ፈርጥሞ ባህርም ተሻግሮ ከምስራቅ…
Read 159 times
Published in
የግጥም ጥግ