የግጥም ጥግ
እኔና እንጀራዬበኔ የሳር ጎጆ - አይቀኑ ቀንቶብኝየጣርያ ክዳኔን - አፋፍሶ ወስዶብኝ የጓዳዬን ምስጢር - ለሰው ገለጠናየስንት አሽሙረኛ .....................ከንፈሩ ነከሰኝ ............................ስሜን እንደ ሽንኩርት - ገሽልጦ ጣለና!-*-ዉሃ እንዳጣ ተክል - አወዛውዞት ግንዴንነቃቅሎ ሲጥለኝ - ቆርጦት ቅርንጫፌንቅጠሌን ሰብስቦ - ጥሎት ከምድጃአመድ አደረገኝ ..........................ልፋቴን…
Read 1404 times
Published in
የግጥም ጥግ
ኢትዮጵያን ታክል ሃገርበዙፋኗ ላይ ተሸሜየዚህን ህዝብ ቡራኬበምርቃት ተሸልሜከሃድራው መሃል ከዝየራውከቱፋታው ታድሜምን ክብር ይቀረኛልና ከእናቶችምርቃት እድሜኢትዮጵያ ላይ ከመንገስከጥቆሮች ቤተመቅደስእስቲ ምን የትስ አለ?የጥህንን ክብር ያከለ?ኖቤል ይለኛል ‘ንዴ?!ከፀበሉ ተረጭጬከወተቱ ተጎንጭጬበአናቴ ቅቤ ተቀብቼከለምለም ሳር ተሰጥቼቦኩ በአናቴ ሰክቼበርትቼ፣ረክቼ፣ወዝቼቡልኮ ተከናንቤካባ በጃኖ ደርቤበጋሞ ሽመና ጥበብበቀለማት ተንቆጥውቁጬበሃገሬ ጥለት…
Read 1189 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጥቁር እንቁ! ፍጥረት ለ..ሽ ብሎ ~ ሆኖ በድብታአልጋ ላይ ሲንፏቀቅ ~ ሆኖ በሸለብታከሞቀው መኝታ - ብንን ብላ ነቅታመለከት የነፋች - ነፃነት ተጫምታብርሃን የለኮሰች ~ ሌሊቱን ሳትፈራማን ነበረች እቴ ~ ያቺ የሀገር አውራ ?!ሮጣ ....... ሮጣ ........ ሮጣልጆቿን አራውጣአቀበቱን ወጥታቁልቁለቱን ወርዳሙያ…
Read 1126 times
Published in
የግጥም ጥግ
• የዕውቀት ብቸኛው ምንጭ ተሞክሮ ነው፡፡ አልበርት አንስታይን• የትኛውም ታላቅ ነገር ድንገት አይፈጠርም፡፡ ኢፕክቴተስ• ደስታን የሚያመጣልን ጉዞው እንጂ መዳረሻው አይደለም፡፡ ዳን ሚልማን• ራስህን ማወቅ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ አርስቶትል• ከአንተ ከማይሻል ሰው ጋር ፈጽሞ ወዳጅነት አትፍጠር፡፡ ኮንፋሺየስ• ፍልስፍና የእውቀት ሳይንስ…
Read 1218 times
Published in
የግጥም ጥግ
• መፃሕፍትን ውደድ እንዴት ያለ በረከት ነው! ኤሊዛቤት ቮን አርኒም• መፃሕፍትን ከማንበብ ይልቅ መፃፍ ነበረብኝ፡፡ አላን ላይትማን• እንደ መፅሐፍ ያለ ታማኝ ወዳጅ የለም፡፡ ኸርነስት ሄማንግ ዌይ• አንድ ጊዜ ማንበብ ከተማርክ፣ ለዘላለም ነፃ ትወጣለህ፡፡ ፍሬድክስ ዳግላስ• ጥሩ መፅሐፍ ማንበብ የመጓዝ ያህል…
Read 1166 times
Published in
የግጥም ጥግ
ያለፈ ታሪኩን፣ አመጣጡንና ባህሉንየማያውቅ ህዝብ፣ ሥር እንደሌለውዛፍ ነው።ማርከስ ጋርቬይ. የቀድሞው ህብረተሰብ ታሪክ በሙሉየመደብ ትግል ታሪክ ነው።ካርል ማርክስ. ታሪክን መለወጥ አልችልም፤መለወጥም አልፈልግም። እኔየምችለው ነገን መለወጥ ብቻ ነው።ያንንም እየሰራሁ ነው።ቦሪስ ቤከር. ስለ መጪው ጊዜ አትፍራ፤ ስላለፈውዘመን አታልቅስ።ፔርሲ ቢሼ ሼሊ. ታሪክ ከስምምነት ላይ…
Read 1433 times
Published in
የግጥም ጥግ