የግጥም ጥግ
“እውነት” እና “ውሸት” ምንድን ናቸው?ከእውነት ጀርባ ውበትከውሸት ጀርባ ጉልበት ተማጥቆ እየታያቸው፣የውሸት ጉልበቷ ጥፋቷየእውነት ጉልበቷ ጽናቷ እንዲል ፈጣሪያቸው፣ ያ “ሰው” ከጀርባቸው…የኑሮ ፍሙን እየሞቀ፣ አመዱን ነፍቶባቸው፣እውነትም ይኸው ገረጣች፤ ውሸትም ወዟን ደፋችው፡፡…..ከ’ውነትና ከውሸት ጀርባ፣ኑሮን አዝለው ባንቀልባ፣ኑሮም ዙሩን ሲያከረው፣ ተያይዘው ከሚወድቁ!ውሸትም ሟሽሻ እንዳትቀር፣ ለአደባባይ…
Read 2773 times
Published in
የግጥም ጥግ
ታውቃለህ እያለች. . . ባሏን እንኳ ከእጇ ስትቀማት ከእቅፏአላማረረችህ ክፉ አልወጣት ከአፏየአርባ ቀን እድሏን ግንባሯን ተራግማብርድ ዘልቆት ቤቷን በተስፋ አገግማአያርማት ልበ ቢስመጽናናትህን ሰምታ መጽናናት መልሳየልቧን መብሰክሰክ ብቻዋን ታግሳማምለኳን አትተዉ ቂም አትይዝብህምስህን አታስቀር አታጓድልብህትለምንህ ነበርትማጸንህ ነበርነፍሱን ባርካት ስትልከእርግዝናዋ ጋር ወደ ደጅህ…
Read 2279 times
Published in
የግጥም ጥግ
“ልብ ያለው ልብ ይበል”መልካ ምሳለክፋት መርጠን፣ደምብ ጥሰንህግ አፍርሰን፣ብርሃን ትተንሰንዳክር በጨለማ፣ከሰውነት ተራ ወረድንማንነታችን ተቀማ።ፈጣሪን እረስተንግፍ አንፈራ ብለን፣ቀኙን መንገድ ትተንግራውን አጥብቀን፣ገንዘብ ስልጣን ወደንሰይጣንን አንግሰን፣በፈፀምነው ክደትበሰራነው ሥራ፣ያመፃችን ልኬትበፅዋተ ሰፍራ፣ደምወዝ ተከፈለንአጨድን መከራ።ባውቃለሁ ባይነትትዕቢት ተወጥረን፣ቅዱሱን አርክሰንእርኩሱን ቀድሰን፣አውሬ ያልሞከረውንስንት ነገር ሰርተን፣ያጠራቀምነው ግፍሰይጣን አስቀንተን፣ዛሬ ፅዋው ሞልቶበትንፋሽ ጨረሰን።አያድርስ…
Read 2582 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሀገር ይሁን ሰላምያንቺ ደህና መሆን፣አያስጨንቀኝም፣ ሀገር ይሁን ደህናሰላም ይሁን ቀዬው፣አያሰማኝ እንጂ፣ አንድም የሞት ዜናበመርዶ ነጋሪ፣አልቃሽ እና አስለቃሽ፣ አይመልከት አይኔያንቺን ጤና መሆን፣አትንገሪኝ ደግመሽ ፣ምን ሊጠቅመኝ ለኔ?!ያንቺ ደህና መሆን፣ካሳደገኝ ወገን፣ከሀገር አይበልጥምእንደዚህም ስልሽ፣የራስሽ ጉዳይ፣ማለቴ አይደለምእኔ አንቺን ምወድሽ ፣ሳልጨምር ሳልቀንስ፣ ያገሬን ያህል ነው“ያ ማለት…
Read 2462 times
Published in
የግጥም ጥግ
እስከዚህም ፍቅርሽከሰንደል ጭስ በላይደምቆ የማይገዝፈውምንሽን ልፃፈው?እስከዚህም ፍቅርሽበጧት የረገፈውከዕድሜ እሬሳ ውጭዋኝታ ምኑን ታውጣውነብሴ ከባለፈው?እስከዚህም ፍቅርሽዘመን ያሳረጠውምኑን አስታውሼሣጌን እየማኩኝእንባዬን ልዋጠው?እስከዚህም ፍቅርሽሲነድፍ ያለሰንኮፍመታሁ ቢልም ለኮፍእንኳንና ሰምበርስምሽስ ማን ነበር?
Read 2390 times
Published in
የግጥም ጥግ
ኧረ ጉድ ባየህ ወዳጄ ኧረ ጉድ ባየህ ጓዴ!ጓዴ ባለህበት ፅና! ስምንት አመት ሆነው ዝክርህ፤ ይህንን ጉድ ከማየት ያለህበት ነው እሚሻልህ!ገበያው ተደበላልቋል፤ ተገዢው ጊዜውን ይቃኛል ገዢው ግና ተሰናብቷል ስምንት ዓመት ሆነህ ጓዴ፣ ካለፍክ ከዚህ ሀገር እክል ተበዳይ አርፎም ቢተኛ፣ በዳይ ዘራፍ…
Read 2593 times
Published in
የግጥም ጥግ