የግጥም ጥግ

Monday, 03 February 2020 11:40

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ፍለጋደስታን ስፈልግ ነውደስታዬ የራቀኝፍቅርን ስሻ ነውፍቅር የጠፋብኝሰላምን ሳስስ ነውሰላሜን ያጣሁትፍላጐቴን ስገድልሁሉን አገኘሁት፡፡(2011፤ዳዊት ፀጋዬ)_________ ሀይል“ክፉና መልካምከልዑል አፍ ይወጣል”ተብሎ ተጽፏልእናምበዚህች አጽናፍ ዓለምሁለት ሀይል የለምብቸኛው ሀይልእግዚአብሔር ነው እርሱሰይጣን የሚሆነውምእግዚአብሔር ራሱ፡፡(2011፤ዳዊት ፀጋዬ)
Saturday, 18 January 2020 14:00

የለገር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
‹‹ሰጥቼ ገባሁ ለጥቼ ወጣሁ››አንድ የታወቀ ስመ ጥር ነጋዴ ጉቦ ሰጥተዋልተብለው ከበርካታ ግብረ አበሮቻቸው ጋርእስር ቤት ይገባሉ፡፡ እንደሚታወቀው በእስርቤት ዓለም የአንደኛ ተከሳሽ ወንጀል ከሌሎችአባሪዎቹ ሁሉ የከፋ ተደርጎ ነው የሚወሰደው::ስለሆነም የመጨረሻው ተከሳሽ ወንጀልበተነፃፃሪ ሲታይ ቀላል ክስ ነው የሚሆነው፡፡ከእኒህ ነጋዴ ቀጥሎ ቀላል ክስ…
Saturday, 18 January 2020 13:55

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ምኞትን አርግዤጉጉት ላይ ተጭኜ ተስፋን ተመርኩዤበአገኝሽ ይሆናል ስባዝን… ስኳትን አንቺን ፍለጋዘመንም ተሻረ ክረምት መሽቶ ነጋአወይ የኔ ነገርአንቺኑ ፍለጋፍቅርሽን ተርቤተጓዝኩ እሩቅ አገር በእግር የለሽ ልቤተራራውን ወጣሁቁልቁለቱን ወረድሁጅረቱን ተሻገርሁ ሜዳውን አቋረጥኩአንቺኑ ፍለጋሲኦልም ወረድሁኝከአጋንንቴ መሀል ፈለግሁ አሰፈልግሁኝወጣሁ ፀረአርያምትኖሪ እንደሁ ብዬ መላዕክት መሀልበዐይኔ አማተርኩኝግና…
Saturday, 28 December 2019 13:51

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
የኛ ፖለቲካያኔ የልጅነቱን የምታስታውሱየሰፈሬ ልጆች ባካችሁ ተነሱ፡፡ያ! የሰፈራችንበልጅነታችንያልሾምነው መሪያችንያ! ጉልቤ አውራችን፡፡“አለቃ ነኝ” ብሎ ራሱን የሰየመ“ተቧቀሱ” ሚለን ትእዛዝ እየሰጠ“ሆያ ሆዬ” ሲደርስ ገንዘብ ያዥ ሚሆነውከሱ የተረፈውን የሚያከፋፍለው…ዝርዝሩ ብዙ ነው፡፡ያ! የሰፈራችንበልጅነታችንያ! ጉልቤ አውራችን፤አሁን ልጆች ወልዶ ቤት ሰርቶ ይኖራል፤ያደረሰውን “ግፍ” ረስቶትም ይሆናል፡፡የወጋ ቢረሳ የተወጋ…
Saturday, 23 November 2019 13:28

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
 • ሰዎችን መጥላት፤ አይጥን ለማጥፋት የራስን ቤት እንደ ማቃጠል ነው፡፡ ሔነሪ ኢመርሰን ፎስዲክ• አንዳንድ ሰዎችን የምንጠላቸው ስለማናውቃቸው ነው፤ ወደፊትም አናውቃቸውም፤ ምክንያቱም እንጠላቸዋለንና፡፡ ቻርለስ ካሌብ ኮልቶን• ሌሎች ሊጠሉህ ይችላሉ። የሚጠሉህ ሰዎች የሚያሸንፉት ግን አንተም በተራህ ስትጠላቸው ነው፡፡ ሪቻርድ ኒክሰን• ጥላቻ የምናብ…
Saturday, 02 November 2019 13:46

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
• በዓለም ላይ ግጭት ወደ መረጋጋት አይወስድም፡፡ ሞሃመድ ሙርሲ• ሰላም የግጭት አለመኖር አይደለም፤ ግጭትን በሰላማዊ መንገዶች የመያዝ አቅም ነው፡፡ ሮናልድ ሬገን• ሥልጣን ባለበት ተቃውሞ መኖሩ አይቀርም፡፡ ሚሼል ፎውካልት• ግጭት አይቀሬ ነው፤ ጦርነት ግን የግድ አይደለም፡፡ ማክስ ሉኬድ• ግጭትና መፍትሄ፤ የአንድ…
Page 8 of 28