የግጥም ጥግ
ጨለማ ጨለማዬነውሬን ሸክፎእርቃኔን አቅፎሸሽጎ ደብቆአኑሮኝ ነበረግናብርሀን ይሉት ጠላትበጨለማዬ ላይ ብርሀኑን አብርቶይኸው ጉድ ሆኛለሁገመናዬ ሁሉ አደባባይ ወጥቶ፡፡(ዳዊት ጸጋዬ)
Read 2923 times
Published in
የግጥም ጥግ
• ሙዚቃ፤ የዝምታ ስኒን የሚሞላ የወይን ጠጅ ነው፡፡ ሮበርት ፍሪፕ• ሰዓሊያን ስዕላቸውን በሸራ ላይ ይስላሉ፡፡ ሙዚቀኞች ግን ስዕላቸውን በዝምታ ላይ ይስላሉ፡፡ ሊዎፖልድ ስቶኮውስኪ• ሙዚቃ ሕይወት ነው፡፡ ለዚያ ነው ልባችን ምት ያለው፡፡ ያልታወቀ ሰው• ከእያንዳንዱ ተወዳጅ ዘፈን ጀርባ ያልተነገረ ታሪክ አለ፡፡ …
Read 2752 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ሞትና ውልደት)• ሞት እንደ ውልደት ሁሉ የተፈጥሮ ምስጢር ነው፡፡ማርክስ አዩሬሊዩ• ከሞትክ በኋላ ከውልደትህ በፊት የነበርከውን ትሆናለህ፡፡አርተር ሾፐንሃወር• ውልደት የሞት መጀመሪያ ነው፡፡ ቶማስ ፉለር• የውልደት ቀንህ፤ ወደ ሞትም ወደ ሕይወትም ይመራሃል፡፡ሚሼል ደ ሞንታዥ• ለሰዎች ማልቀስ ያለብን ሲወለዱ እንጂ ሲሞቱ አይደለም፡፡ቻርለስ…
Read 3272 times
Published in
የግጥም ጥግ
የቁመራ ኑሮ ሁለት ገጽታያንድ ሳንቲምአንበሳና ሰውአይገናኝም፡፡አንበሳና ሰውመለያየቱንጠይቅ በቁማርየተበሉቱን፡፡ይልቅ አብሮነትአንድነት ካሉበይና ተበይአንድ ይሆናሉ፡፡ሁሉም ገበያ፣ሁሉም መርካቶ፣ ይሻገራሉ፡፡ምን አለሽ ተራምን ነካሽ ተራምን ሰማሽ ተራምን ሠራሽ ተራምን አየሽ ተራምን ገዛሽ ተራአለቅነ በሠበራ ሽጉጥ መዘክር ግርማ “ወደ መንገድ ሰዎች”
Read 2578 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ይቅር ባይነት)• ይቅር ባይነት ያለፈውን አይለውጠውም፤ የወደፊቱን ግን ያሰፋዋል፡፡ፓውል ሌዊስ ቦሴ• ያለ ይቅር ባይነት ፍቅር የለም፤ ያለ ፍቅርም ይቅር ባይነት የለም፡፡ብሪያንት ኤች.ማክጊል• እርስ በርስ ይቅር እንባባል - ያን ጊዜ ብቻ ነው በሰላም የምንኖረው፡፡ሊዮ ኒኮላቪች ቶልስቶይ• ይቅርታ ማድረግ እስረኛን ነፃ…
Read 2813 times
Published in
የግጥም ጥግ
ማዘዝ ቁልቁለቱ‹‹… ብረር ስልህ ብረርስበር ስልህ ስበርተኩስ ስልህ ተኩስግደል ስልህ ግደልለሙሴ የተሰጠሁአሮን የተረከኝየኦሪት ሕግ ነኝሀዲስ የማያውቀኝ?(ለአንዳንድ አለቆች)ከፈለቀ አበበ ‹‹ብርሃን እና ጥላ››* * * * * *ሀገርህ ናት በቃ!ይቺው እናት ኢትዮጵያ… ሀገርህ ናት በቃ!በዚህች ንፍቀ ክበብ፤ አይምሽ እንጂ መሽቶ፣ማታው ከጠረቃየነቃም አይተኛ…
Read 2673 times
Published in
የግጥም ጥግ