የግጥም ጥግ

Saturday, 17 August 2019 14:22

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
የቁመራ ኑሮ ሁለት ገጽታያንድ ሳንቲምአንበሳና ሰውአይገናኝም፡፡አንበሳና ሰውመለያየቱንጠይቅ በቁማርየተበሉቱን፡፡ይልቅ አብሮነትአንድነት ካሉበይና ተበይአንድ ይሆናሉ፡፡ሁሉም ገበያ፣ሁሉም መርካቶ፣ ይሻገራሉ፡፡ምን አለሽ ተራምን ነካሽ ተራምን ሰማሽ ተራምን ሠራሽ ተራምን አየሽ ተራምን ገዛሽ ተራአለቅነ በሠበራ ሽጉጥ መዘክር ግርማ “ወደ መንገድ ሰዎች”
Wednesday, 14 August 2019 10:36

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
(ስለ ይቅር ባይነት)• ይቅር ባይነት ያለፈውን አይለውጠውም፤ የወደፊቱን ግን ያሰፋዋል፡፡ፓውል ሌዊስ ቦሴ• ያለ ይቅር ባይነት ፍቅር የለም፤ ያለ ፍቅርም ይቅር ባይነት የለም፡፡ብሪያንት ኤች.ማክጊል• እርስ በርስ ይቅር እንባባል - ያን ጊዜ ብቻ ነው በሰላም የምንኖረው፡፡ሊዮ ኒኮላቪች ቶልስቶይ• ይቅርታ ማድረግ እስረኛን ነፃ…
Wednesday, 14 August 2019 10:33

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
ማዘዝ ቁልቁለቱ‹‹… ብረር ስልህ ብረርስበር ስልህ ስበርተኩስ ስልህ ተኩስግደል ስልህ ግደልለሙሴ የተሰጠሁአሮን የተረከኝየኦሪት ሕግ ነኝሀዲስ የማያውቀኝ?(ለአንዳንድ አለቆች)ከፈለቀ አበበ ‹‹ብርሃን እና ጥላ››* * * * * *ሀገርህ ናት በቃ!ይቺው እናት ኢትዮጵያ… ሀገርህ ናት በቃ!በዚህች ንፍቀ ክበብ፤ አይምሽ እንጂ መሽቶ፣ማታው ከጠረቃየነቃም አይተኛ…
Saturday, 27 July 2019 14:28

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(11 votes)
ቤት ቤት የለህም ወይ ብለው ይጠይቁኛል አገር የሌለው ቤት ምን ያደርግልኛል? 2010 ውጊያ እግዝአብሔር አሸነፈ ሦስት ሆኖ ገብቶ ሰይጣን ግን ድል ሆነ ብቻውን ተዋግቶ 2011 ሰኔ ዳዊት ጸጋዬ
Saturday, 06 July 2019 14:41

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
(ስለ ሪፎርም) ኢኮኖሚ የሁሉም ነገር መጀመሪያና መጨረሻ ነው፡፡ ጠንካራ ኢኮኖሚ ከሌለህ፣ ስኬታማ የትምህርት ማሻሻያም ይሁን ሌላ ማሻሻያ ሊኖርህ አይችልም፡፡ ዴቪድ ካሜሩን ሪፎርም፤ የቻይና ሁለተኛ አብዮት ነው፡፡ ዴንግ ዚያኦፒንግአዕምሮህን ክፍት ሳታደርግ ህብረተሰብን ወይም ተቋማትን ማሻሻል (መለወጥ) አትችልም፡፡ በሻር አል - አሳድሃይማኖት…
Saturday, 06 July 2019 14:38

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
 አስመሳይነትእግዜር ደብረነው ብቻውን ለመደክፋታችን ገፍቶት ጥሎን ተሰደደ፤ግዕዝ ከሚናገር ተንኮለኛ ሰይጣንጋብቻ ፈጽመን ሰው ልንገድል ወጣንለአክ-ቲቪ - ስቶቻችንአዳም በጥፋቱ ቡትቶም አጣና ገላው ርቃን ቀረወፍና አራዊቱ በአዳም ብልት ሣቁ አዳምምአፈረ፣እኔን የገረመኝ የአራዊቱ ደስታእርቃን ብልት ይዘው በአዳም ላይ ጨዋታበገሃነም ስር መጽደቅ(ዘላለም ገበየሁ)
Page 11 of 30