ነፃ አስተያየት

Rate this item
(13 votes)
አብዮታዊ ዲሞክራሲና ነጭ ካፒታሊዝምየማህበራዊ ሳይንስ ምሁራንና የፖለቲካ ሰዎች እንደሚተነትኑት፤ አብዮታዊ ዲሞክራሲና ነጭ ካፒታሊዝም አብረው የሚሄዱ አይደሉም፤ እዚህ ጋር ልብ ልንለው የሚገባው ነገር ቀደም ሲል የተጠቀሱት ሁሉም አይነት የካፒታሊዝም ስርዓት አይነቶች በመሰረታዊነት የግለሰብ መብትን ያስቀደመ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት በቅድመ ሁኔታነት የሚጠይቁ መሆኑን…
Rate this item
(1 Vote)
በአመት 82ሺ ኢትዮጵያውያን የመን ገብተዋል። 11ሺ ያህሉ ሴቶች ናቸው።20ሺ የመናዊያን በጦርነት ወደ ጂቡቲ፣ ሶማሊያና ኢትዮጵያ ተሰደዋል። ለሥራ ወደ አረብ አገራት መጓዝ የተከለከለው፣ ጉዳት ይደርስባቸዋል በሚል ነበር። በእርግጥም በየጊዜው፣ ለአደጋ የሚጋለጡ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ጥቂት አይደሉም። ነገር ግን፣ እገዳው፣ በጎ ውጤት አላስገኘም።…
Rate this item
(13 votes)
መግቢያበኢህአዲግ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት “ሩቅ አስባ ሩቅ ለማደር እየተጋች ያለች አገር” በሚል መሪ ቃል ስር ላሳካዉ አንፃራዊ መረጋጋትና ተጠቃሽ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው፡፡ይሄም ስኬት ኩሩው የኢትዮጵያ ህዝብ ደስተኛ እንዲሆንና ወጣቱም ተስፈኛ እንዲሆን እያስቻለው ነው፡፡ ባለፈው አስር ዓመት…
Rate this item
(4 votes)
ካለፈው የቀጠለ የኢህአዴግ አብዮታዊ ዲሞክራሲን በመቅረጽ ረገድ የፓርቲው የረጅም ጊዜ መሪ የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ በትጥቅ ትግሉ ዓመታት የኢህአዴግ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ፍልስፍና ከማዖ ‹የአዲሱ ዲሞከራሲ› ፍልስፍና ጋር የሚመሳሰል ነበር፡፡ በኢኮኖሚ ግቡ ሶሻሊዝምን ማስፈን፤ በፖለቲካ ግቡ ደግሞ የአንድ…
Rate this item
(6 votes)
በ”ማያ” የቲቪ ዝግጅቶች፣ የኢትዮጵያን ግራ መጋባት አየሁ ለራስ ማሰብን እያናናቅን፣... ዞር ብለን ደግሞ፣ የራስን ኑሮ ስለለማሻሻል እንነጋገራለን፡፡ መስዋዕት ለመሆን ማገዶ እየለቀምን፣ እዚያው በዚያም “ደስተኛ ለመሆን፣ ምን ማድረግ እንደሚያስፈልግ” ለመዘርዘር እንሽቀዳደማለን። እንዲህ አይነት ተቃራኒ ሃሳቦችን አደባልቀንና “አቻችለን” መሸከመ፤ ለአገራችን አዲስ አይደለም፡፡…
Rate this item
(34 votes)
መግቢያኢትዮጵያን ላለፉት ሩብ ክፍለ ዘመናት የመራውና እየመራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) መመሪያው ያደረገው አብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም፣ በብዙ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኞችና ምሁራን ሲተች ይደመጣል፡፡ እንዲያውም አንዳንዶች እንዲህ የሚባል ርዕዮተ ዓለም በዓለም ታይቶ አያውቅም፤ ምንም አይነት የፖለቲካ-ኢኮኖሚ አስተምህሮና…