Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ራሳቸውን እንጂ መለስን እንዲሆኑ አይጠበቅባቸውም ዛሬ ቀኑ ሰኞ ጳጉሜ 5 ቀን 2004 ዓ.ም ነው፡፡ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አፈር ከቀመሱ ልክ ዘጠነኛ ቀናቸው፡፡ መቃብር መቸም ቢሆን ቀዝቃዛ ነው፡፡ ክረምት በጋ ብሎ ወቅት አይመርጥም፡፡ እሳቸውን ግን ጨርሶ ሊቀዘቅዛቸው…
Rate this item
(0 votes)
ጠቅላላው የሐዘን ጊዜ እስከተፈፀመበት ጊዜ ድረስ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚፃፃፉባቸው ደብዳቤዎች፣ ኤንቨሎፖችና ወረቀቶች በጥቁር የተከፈፉ መሆን እንዳለባቸው ደንቡ ከማዘዙም በተጨማሪ የሙሉ ሀዘን ወቅት እስኪፈፀም ድረስ የመንግሥት ሬዲዮ ሙዚቃ እንደማያሰማ ያስረዳል፡፡ብሔራዊ የሐዘን ጊዜ፤ ርእሳነ ብሔራት በሞት ሲለዩ ወይም ከፍተኛ እልቂት ያስከተለ…
Monday, 10 September 2012 13:43

የፕሬስ ወዳጆች!

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአንዳንድ የዲሞክራሲ መብቶች በተጠበቀባቸውና ህጎች ለሁሉም እኩል በሚተገበሩባቸው ሀገሮች ከታዋቂ ጋዜጠኞች ጋር መነጋገርና ቃለ - ምልልስ ማካሄድ ለአንድ መሪም ሆነ ፖለቲከኛ እንደመታደል ይቆጠራል ይባላል፡፡መሪዎችና ፖለቲከኞች ጋዜጠኞችን ይፈልጓቸዋል፡ሁሉም ነገር ህግና ስርአቱን ጠብቆ ይከናወናል፡፡ ባለስልጣኖችም የስልጣኑን የገደቡን ልክ፣ ጋዜጠኛውም የጨዋታው ሜዳ የት…
Rate this item
(13 votes)
“በመልካም ስራው ሲታወስ ይኖራል” እንዳትሉ። ከሞተ በኋላ ታሪኩ ቢነገር መቼ ይሰማና! “ስምና ስራ ከመቃብር በላይ ነው” እንዳትሉ። ከሞተ በኋላ አድናቆትና ክብር ምን ሊረባው! “ድንቅ ስኬታቸው ዘላለማዊ ናቸው” አትበሉ። ከሞት በኋላ ምንም ነገር ትርጉም የለውም! ጀግኖች፤ በህይወት እያሉ ነው በመልካም ስራና…
Rate this item
(0 votes)
የማክስ ዌበር ክላሲካል ሊደር ሺፕ ቲዎሪ(1947) የመሪዎችን ሚና አስመልክቶ የተናገሩት ጥቅስ ለጽሁፌ መነሻ ምክንያት ሆኖኛል፡፡ እንደ ማክስ ዌበር እምነት መሪዎች በማንኛውም ጉዳይ ላይ ብቸኛ ሚና እንዲጫወቱ የሚያደርጋቸው ተጓዳኝ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሙያዊ ተቋማትና የሕዝቦች ሚና የቀጨጨ ሲሆን አሊያም ተቋማቱ ጨርሶ በማይኖሩበትና…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ የ7ሺ ኮንዶምኒዬም ቤቶች እጣ የወጣው ከሁለት ሳምንት በፊት ነው። እጣው እንደወጣ፤ ወዲያውኑ ዝርዝር መረጃውን የመስተዳድሩ ዌብሳይት ላይ መጫን ይቻል ነበር - ሁሉም ሰው በኢንተርኔት እንዲያየው። መረጃውንና የስም ዝርዝሩን ዌብ ሳይት ላይ መጫን የአምስት ደቂቃ ስራ ነው። በእርግጥ የቴሌ…