ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
አዳዲስ ብድሮች - ከ18 ቢሊዮን ዶላር በላይ!ዋናዋ አበዳሪ ቻይና ናት - ከ7 ቢሊዮን ዶላር በላይ!የአራት አመታት ከባድ ብድሮችየባቡር መስመር ብድር - 4 ቢሊዮን ዶላርየቴሌ ብድር - 2.3 ቢሊዮን ዶላርአሳሳቢ ብድሮችየስኳር ፕሮጀክቶች - 2 ቢሊዮን ዶላርሴፍቲኔት ድጎማ - 1 ቢሊዮን ዶላር…
Saturday, 16 April 2016 10:28

ሰማያዊ ፓርቲ አደጋ ላይ ነው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
• ፓርቲው የውስጥ ችግሩን መፍታት ለምን ተሳነው?• ለፓርቲው ቀውስ ተጠያቂው ማን ነው?• የመበታተን አደጋ ያሰጋው ይሆን ?ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ ሊቀመንበሩና ሌሎች አመራሮች መዝብረዋል የተባለውን ገንዘብ መነሻ በማድረግ በአጋጅ ታጋጅ ድራማ ታጅቦ በቀውስእየተናጠ ይገኛል፡፡ በፓርቲው ችግሮች፣ በመፍትሄዎቹ፣ በፓርቲው የወደፊት እጣ ፈንታና…
Rate this item
(4 votes)
• “የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት፣ 16 ቢ. ብር መድቤያለሁ” የኢትዮጵያ መንግስት• “የኢትዮጵያ መንግስት፣ ለድርቅ ተጎጂዎች 8 ቢ. ብር አውጥቷል” ዩኤስኤይድ በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን፣ እስካለፈው ሳምንት ድረስ፣ ከውጭ አገራት የተሰጠ እርዳታ ከ940 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሆነ የገለፀው የአሜሪካ መንግስት፣ አብዛኛው እርዳታ ከስድስት…
Rate this item
(8 votes)
አዲስ አድማስ ባለፈው መጋቢት 24 ዕትሙ “ተቃዋሚዎች በአሜሪካ ምርጫ ማን ቢያሸንፍ ይመርጣሉ?” በሚል ርዕስ የተወሰኑ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላትን አነጋግሮ የሰጡትን አስተያየት አስነብቦናል፡፡ የተቃዋሚ አመራር አባላቱ የሪፐብሊካ ተወካዩ ዶናልድ ትራምፕ እንዲመረጥ እንደማይሹና ለዚህም የሰጡትን ምክንያት ሳነብ ተገረምኩ፡፡ የአሜሪካን ፕሬዚደንት ሆኖ…
Rate this item
(6 votes)
• መንግስት በዓመት ለውጭ እዳ ከ900 ሚሊዮን ዶላር በላይ ይከፈላል• የወለድ ክፍያው ብቻ በዓመት ወደ 300 ሚ. ዶላር ይጠጋል• የአገር ውስጥና የውጭ ጠቅላላ እዳ 770 ቢ. ብር ሆኗል ባለፉት አምስት አመታት በፍጥነት እየገዘፈ የመጣው የመንግስት የውጭ እዳ 20 ቢ. ዶላር…
Rate this item
(3 votes)
የወራት እድሜ የቀሩት የአሜሪካ ምርጫ ከወዲሁ አለማቀፍ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ አሁን ፍጥጫውበሪፐብሊካኑ ተወካይ ዶናልድ ትራምፕና በዲሞክራቷ ተወካይ ሂላሪ ክሊንተን መካከል የሆነ ይመስላል። የዛሬ 8 ዓመት ባራክ ኦባማ ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሲወዳደሩ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችና ፓርቲዎች በአብዛኛው የኦባማ ደጋፊዎች ነበሩ፡፡በዘንድሮስ ምርጫ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…