ነፃ አስተያየት

Rate this item
(19 votes)
ኤርትራ ራሷን እያወደመች ነው የኢትዮጵያ ትምህርት ችግሮች ቋንቋና ያለ እቅደ መስፋፋት ናቸው ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ በስዊድን አገር በኡፕስላ ዩኒቨርሲቲ የዘመናዊ ታሪክ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ ፕሮፌሰሩ በኢትዮጵያ ትምህርት ላይ ከፍተኛ ምርምሮችን ያደረጉ፣ በመስኩም የታወቁ ምሁር ሲሆኑ ከከዓምናው ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የስለላ ተቋም፣ አለምን ከዳር ዳር በሚያዳርስ የመረጃ መረብ፣ የውጭ ዜጎችን (የጠቅላይ ሚኒስትሮችና የፕሬዚዳንቶች ጭምር) የስልክና የኢሜይል ልውውጦችን የቱን ያህል በስፋት እንደሚሰልል ሲታይ ጉድ ያሰኛል። በእርግጥ የስለላ ተቋሙ የአሜሪካ ዜጐችን በዘፈቀደ አልሰልልም ብሏል፡፡ የዜጐች የግል ሕይወትና የመልእክት ልውውጥ በመንግስት መነካት…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የስለላ ተቋም፣ አለምን ከዳር ዳር በሚያዳርስ የመረጃ መረብ፣ የውጭ ዜጎችን (የጠቅላይ ሚኒስትሮችና የፕሬዚዳንቶች ጭምር) የስልክና የኢሜይል ልውውጦችን የቱን ያህል በስፋት እንደሚሰልል ሲታይ ጉድ ያሰኛል። በእርግጥ የስለላ ተቋሙ የአሜሪካ ዜጐችን በዘፈቀደ አልሰልልም ብሏል፡፡ የዜጐች የግል ሕይወትና የመልእክት ልውውጥ በመንግስት መነካት…
Rate this item
(2 votes)
ማረሚያ ቤት የተከሳሾችን ህገመንግስታዊ መብት እንዲያከብር ታዘዘየከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት በመከታተል ላይ የሚገኙት የገቢዎችና ጉምሩክ ተከሳሾች፤ ማረሚያ ቤቱ ከትዳር አጋር እና ከልጆቻችን በስተቀር በወዳጅ ዘመድ እንዲሁም በሃይማኖት አባቶች እንዳንጐበኝ ተከልክለናል ሲሉ…
Rate this item
(3 votes)
በኢቴቪ የምናያቸው ቪዲዮዎችና ምስሎች፣ የተደፈጠጡና የተጣመሙ ሆነዋል - ስንት ወሩ? አልተስተካከለም።በኢቴቪ የሚሰራጩ የተዛቡና የተሳሳቱ ዜናዎች ወይም ዘገባዎች ያሳፍራሉ፤ ደግሞም መላ ያለው አይመስልም። አንዳንዴ፣ በኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን የሚሰራጩ ዜናዎችን መስማት ያሳቅቃል፤ ወይም ያዝናናል። በሌላ በኩል ደግሞ ቀሽም ስህተት ስለሆነ ያዝናናል። ከግማሽ…
Rate this item
(2 votes)
ዶ/ር ስንታየሁ፣ በነካ አፋቸው እንድንቆጥብ እንደነገሩን፣ “እንዳንሞሳስን” በመከሩን!ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ ላይ ከወጡ መጣጥፎች መካከል፣ በ”ነፃ አስተያየት” አምድና በ “ፖለቲካ በፈገግታ” አምድ የወጡ ሁለት ጽሑፎች በማዕከላዊ ጭብጣቸው ይመሳሰላሉ፤ እርግጥ ነው፣ በርዕዮተ ዓለም ምርጫቸውም አንድ ይመስላሉ። ሁለቱም፣ በመንግስት የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ አስተሳሰብና…