ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
በኮንሰርትም ሪከርድ ሰብራ፣ በፊልምም ሪከርድ በጥሳ፣ የቴሌቪዥን ተመልካቾችንም ወደ ስፖርት ግጥሚያ ሰብስባ… ስንቱን ትቻለው?• እሷ ግን ስራዋን እየሰራች ነው። በስድስት ወራት ብቻ፣ ከሩብ ቢሊዮን በላይ ተጨማሪ ሀብት አትርፋለች። ቢሊዮነር ለመባል በቅታለችንደ ዛሬ ሳይሆን፣ የአሜሪካ ፊልም ቤቶች በዓመት ከ11 ቢሊዮን ዶላር…
Rate this item
(3 votes)
 - የቸገረን ስንዴ ነው። የተወደደብን ዳቦ ነው። መፍትሔው መንግሥት ነው? የአገራችን ተስፋ ምን ይሆን? - የዳጉሳ ቂጣ እንድንበላ ይመክራሉ- ጠቅላይ ሚኒስትሩ። የዳጉሳ ረሀብ ይጠፋል፤ ዓለም ይለወጣ ል ብለዋል- በልማታዊ ዘፈን። - ለህንድ የፓርላማ አባላትና ለውጭ አገር መሪዎች የሚቀርበው መስተንግዶ፣… ያው……
Rate this item
(0 votes)
* የሐማስ መሪዎች እጃቸውን ይስጡ ብሏል - የእስራኤል ጦር። * የእስራኤል ዘመቻዋን ካልቆመች ‘ወዮላት’ ብለዋል - እነ ሐማስ። * ጦርነቱን በቪዲዮ ቀርፀው በኢንተርኔት ለማሰራጨት ነው የሚጓጉት። * የእስራኤልና የሐማስ ጦርነት “ትራጀዲ” ነው። “ድራማ” የሚያስመስሉትም አልጠፉም። የዛሬ ሁለት ሳምንት በሐማስ ጥቃት…
Rate this item
(0 votes)
ከሃይማኖታዊው ትረካ እንዳነበብነው፣ የጥፋት ሩጫ ሀ ተብሎ የተጀመረው በቃየን ነው ብለናል። የመጀመሪያውን ክፉ የግድያ ጥቃት ፈጽሟል። በርግጥ፣ በይፋ የታወጀ ሕግና የዳኝነት ሥርዓት በወቅቱ አልነበረም። ቃየን ፍርድ ቤት አልቀረበም፤ ቅጣት አልተፈረደበትም።ነገር ግን፣ ቃየን የእጁን አላገኘም ማለት አይደለም። ክፉ ተግባር በቀጥታም ይሁን…
Rate this item
(1 Vote)
የ2016 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሥራ መጀመርን ምክንያት በማድረግ የመክፈቻ ንግግር ያቀረቡት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ባስተላለፉት መልዕክት ካነሷቸው አንኳር ሀሳቦች አንዱ ‹‹የጥላቻ ንግግር››ን የተመለከተ ነበር፡፡ በተለያየ መልኩ ሊገለጽ የሚችለው ‹‹ጥላቻ››፤ ሀገራችንን ብቻ ሳይሆን ዓለማችንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት የሚገኝ ትልቅ…
Rate this item
(0 votes)
የሰላም ምኞት ብዙ ጊዜ የማይሳካው፣… የተጣራና የተሟላ ምኞት ስላልሆነ ነው። “ምናለ ወንድማማቾች ባይገዳደሉ” ብለን መመኘት እንችላለን። ግን አይሳካም። ለምን? አራት ምንያቶችን እንመልከት፡፡ አንዳንዴ የሐሳባችን ብዥታ ነው ችግሩ። አባራሪ ተግባራት፣ ገዳይና ሟች፣ በዳይና ተበዳይ… ያለ ልዩነት “ፀበኞች” ብለን የምንሰይማቸው ከሆነ፣ ሐሳባችን…
Page 4 of 155