ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
የአዲስ ዋልታው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ለንባብ በበቃው አዲስ አድማስ ጋዜጣ “ ‘ፍለጋው አያልቅም…’ የአዲስ ዋልታ የውህደት ፖለቲካ “ የሚል ጽሁፍ አቅርቦ በተለይ “የአዲስ ዋልታ የውህደት ፖለቲካ” የሚለው ሀሳብ ስቦኝ አነበብኩት ። ጋዜጠኛው “ከወንጭፍ” ጋዜጣ…
Rate this item
(2 votes)
ይሓ እና አክሱም፣ ላሊበላ እና ጎንደር፣ ዓምና ካቻምና ስማቸው ሲነሣ የነበረው በሥልጣኔ ታሪክና በቅርስ ሳይሆን በጦርነት ነው።በእርሻ ምርታማነትና በእህል ንግድ ስማቸው መነሣት የነበረባቸው የምዕራብ ጎጃምና የወለጋ፣ የደብረማርቆስና የነቀምት አካባቢዎችስ?የኢትዮጵያ የሥልጣኔ ታሪክ፣ “እንደ አዲስ እያደር ይደምቃል” ተብሎ ቢገለጽ እውነት ነው። “ይሄ…
Rate this item
(2 votes)
የይሓ ቤተ መቅደስ አስደናቂ ቅርስ ነው። ከዚሁ አጠገብ ሌላ ሕንጻ በጥንት ዘመን ተገንብቶ እንደነበር የፍርስራሽ ምልክቶች ይጠቁማሉ። ነገር ግን፣ በቂ ምርምር ሳይካሄድበት እስከ 2009 ድረስ ቆይቷል።ቀደም ሲል በተደረጉ አነስተኛ ጥናቶች አማካኝነት የተወሰኑ መረጃዎች መገኘታቸው ግን አልቀረም። እንዲያም ሆኖ፣ የይሓ ግንባታ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 እና ይህንን አዋጅ ተከትሎ በወጣው የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም በተሰጠው ሥልጣን መሠረት እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት በአድናቆት የሚታዩ እና ከበሬታ የሚገባቸው መሆኑን ሳልገልጽ ባልፍ ንፉግነት ይሆንብኛል፡፡የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ…
Rate this item
(3 votes)
ገና ከመነሻችን፣ የማያከራክሩ እውነታዎች ላይ አተካራና ሙግት ለመፍጠር ተብለው የሚመጡ ክርክሮችን በማስወገድ እንጀምር።አካልና አእምሮ የሰው ተፈጥሯዊ ገጽታዎች የመሆናቸው ያህል፣ መንፈሳዊ ባሕርያትም በሰው ተፈጥሮ ላይ የሚታዩ ገጽታዎች ናቸው። ከሦስቱ ተፈጥሯዊ ገጽታዎች መካከል በአንዱ ገጽታ ላይ ማተኮርና ማጥናት፣ መማርና ማወቅ ይቻላል። ተገቢም…
Rate this item
(1 Vote)
አውሮፓዊና አፍሪካዊ በሚሉ ፍረጃዎች የጠላትና የወዳጅ ጎራ እየፈጠርን እናወራለን። “አፍሪካዊያንን ያስማማል” ብለን እናስባለን።የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባው ከተጠናቀቀ በኋላስ? “ከሰሀራ በላይና ከሰሀራ በታች”፣ “ጥቁር አፍሪካዊና ዐረብ አፍሪካዊ”፣ “እንግሊዝኛ ተናጋሪና ፈረንሳይኛ ተናጋሪ” እያልን ተቀናቃኝ ጎራ እንፈጥራለን።ከዚያስ? ጎረቤት ከጎረቤት ጋር ይሆናል ጸቡ። “እነዚያ አበሾች፣…
Page 2 of 155