ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
• የአንዱ ፓርቲ “ጭፍን ደጋፊ”፣ ለሌኛው ፓርቲ “ጭፍን ተቃዋሚ” ነው። • በአንድ በኩል፣ የጭፍን ደጋፊዎች ግፊት አለ - “አናት ላይ የሚወጣ”። • በሌላ በኩልም፣ ከተቀናቃኞች “ጭፍን የተቃውሞ አፀፋ” አለ - በእልህ የሚያሰክር። • ማጋጋያ ግፊት እንጂ፣ ማረጋጊያ የደጋፊ ምክር፤ በአገራችን…
Rate this item
(0 votes)
 • ጠ/ሚኒስትሩ በአስመራ ቆይታቸው በትግራይ ያሉት የኤርትራ ወታደሮች ድንበር ለቀው ስለሚወጡበት ጉዳይ ስምምነት ተደርሷል ብለዋል።• ኤርትራ በክፉ ቀን የደረሰችልን ባለውለታችን መሆኗን መካድ የለብንም• ኤርትራ መንግስት ለሚያቀርበው የደህንነት “ስጋት ጉዳይ ዋስትና መስጠት አንችልም፡፡• የኤርትራ ወታደሮች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አካባቢውን ለቀው ሊወጡ…
Rate this item
(1 Vote)
• ኢሰመኮ ወገንተኛ ስለሆነ አናምነውም • በህወኃት ሰበብ የሕዝባችን ጥቅም እንዲነካ አንፈልግም • አረና በጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ተሳታፊ አይደለም የህወኃት ቀንደኛ ተፎካካሪ የነበረው አረና ከፍተኛ አመራር የማይካድራን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ምርመራ አድርጎ ሪፖርት ያወጣውን ኢሰመኮ፤አናምነውም ብለዋል ምክንያታቸውን ያስረዳሉ በትግራይ ያለውን…
Rate this item
(5 votes)
• ለፖለቲካም ለሃይማኖትም የሚበጀው፣ ርቀታቸውን ሲጠብቁ ነው። ሲቀራረቡ ይፈጃሉ። ወይ ይፋጃሉ። በፖለቲካ ዲስኩር መሃል፣ ሃይማኖትን ማጣቀስ፣ በስሱ መነስነስ፣ ጣልጣል ማድረግ ጉዳት የሌለው ሊመስለን ይችላል። በጎ ማጣፈጫ መስሎ የሚታያቸውም ይኖራሉ እንጂ። እንዲያውም፣ በሃይማኖታዊ አባባሎች፣ ችክ ያለውን ፖለቲካ ለማለሳለስ፣ ሲካረርም ለማለዘብና፣ መረን…
Rate this item
(1 Vote)
"ኦነግን የማዳን ሥራ ላይ ተጠምደን ነው የቆየነው" • በምርጫው ሳንሳተፍ ከቀረን ችግሩ የማንም ሳይሆን የራሳችን ነው • ሁልጊዜ ስሞታና ውግዘት በማሰማት ብቻ መቀጠል አንፈልግም • ላለፉት 23 ዓመታት ኦነግን ሲረብሽ የቆየው ውስጣዊ ችግር ነው • ኦነግ የህዝብ ድርጅት እንጂ የግለሰብ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች አክብሯል። ወደ ውጫሌ የተጓዘው የኢቲቪ ዘጋቢ፣ አንዳንድ የከተማውን ነዋሪዎች ስለ ውጫሌ ውል ሲጠይቃቸው ሰምተናል:: ውሉ በአድዋ ጦርነት ምክንያት መሆኑ የታወቀ ነው፡፡ የብዙዎች መልስ ግን አናውቀውም የሚል ነበር፡፡ በዘመነ ደርግ ከዚያም በሕወሓት…
Page 12 of 131