ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የአድዋ ድል፣ ድርብ ድል ነው። እውቀትንና ቴክኖሎጂን ከመላው ዓለም እየገበዩ፣ ህልውናን የማደላደልና የማሳደግ ፍላጎት፣ ከዚያም የተግባር ትጋትና ስኬት፣ የአድዋ ድል አንድ ደማቅ ገጽታ ነው። በርካታ የኢትዮጵያ መሪዎችና ብዙ ተዋጊዎች፣ ከጥንቱ የጎራዴና የጋሻ ትጥቅ ጋር ብቻ ተጣብቀው አልጠበቁም፡፡ በደንዛዜ የኋሊት…
Rate this item
(0 votes)
 ከአፍሪካ ኅብረት በተጨማሪ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ የአውሮፓ ኅብረትና የአሜሪካ መንግሥት በሶስቱ ሀገሮች መካከል በሚደረገው የሕዳሴ ግድብ ውኃ አሞላልና አስተዳደር ላይ በአደራዳሪነት እንዲገቡ ሱዳን ከሰሞኑ ጥያቄ አቅርባለች። ይህን ጥያቄ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚሽኩሪ እንደሚደግፉት ገልጸዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን፣ የአውሮፓ ኅብረትንና…
Rate this item
(0 votes)
 • ትልቁ አጀንዳችን ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ነው • ዎላይታነት ተግባር ነው፤ ዎላይታነት አስተሳሰብ ነው • ሌሎች ሃይሎች እንደሚሉን ዘር-ተኮር አይደለንም • ተወዳዳሪዎች ላይ የሚፈፀሙ ጫናዎች ያሳስቡናል የክልልነት ጥያቄ ከሚነሳባቸው የደቡብ አካባቢ አንዱ የዎላይታ ዞን ነው፡፡ አወዛጋቢ የክልልነት ጥያቄ እየቀረበበት…
Rate this item
(1 Vote)
 "ባልደራስ የተቋቋመው የአዲስ አበባ ድምጽ ለመሆን ነው" • የታሰሩ መሪዎቻችንን ዓላማ ለማሳካት የበለጠ እንታገላለን • አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት የሚልን አስተሳሰብ ነው • የምንታገለው በኦሮሞ ህዝብ ስም የሚያጭበረብረውን ሃይል ነው ዋነኛ ትኩረቱን አዲስ አበባን ራስ ገዝ ወይም ክልል ለማድረግ…
Rate this item
(2 votes)
የሕወሓት የፕሮፓጋንዳ ክንፍ ገና አልተነቀለም ላለፉት ሁለት አሰርት ዓመታት፣ ሁለንተናዊ ኪሳራ ሲያደርስ የነበረው አውዳሚው ድርጅት ሕወሓት፣ አሁን ታሪክ ሆኗል፡፡ ሕወሓት በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ገሃድ የወጣ ክህደትን ጥቅምት ሃያ አራት ከፈጸመ በኋላ፤ በውጭ ሀገር የሚገኙ ድርጎ ተቀባዮቹ፣ እስትንፋስ ሊቀጥሉለት በብርቱ…
Rate this item
(4 votes)
 "--በምርመራ ጋዜጠኝነት አማካኝነት በየአገራቱ ለህዝብ ከቀረቡ በርካታ ስራዎች መካከል የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበረው ሪቻርድ ኒክሰንን ለስልጣን ስንብት ያበቃውና በዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ላይ የወጣው ጽሑፍ “የወተር ጌት ቅሌት” በስፋት ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡--" ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በሃርመኒ ሆቴል፤ ፀረ-ሙስና ላይ ያተኮረ አንድ…
Page 13 of 131