ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 የብልጽግና ፓርቲ ብልጫ-“ከትናንት የመጣ አቅም” (“ግን በትናንት የተበከለ!”)ስልጣን የያዘ ፓርቲ ነው። ብዙ ነገር ማድረግና አለማድረግ ይችላል። የስልጣኑ መነሻው፤ ከትናንት ወዲያ ይሆናል እንደ ቅርስ። የትናንት ውጤትም ነው እንደ ጥሪት።ከላይ እስከታች የተዋቀረ፣ ከሚሊዮን በላይ አባላትን የመለመለ ፓርቲ ነው- በጣም የተደራጀው። ከትናንት የተወረሰ…
Rate this item
(1 Vote)
ከትናንት በስቲያ አመሻሹ ላይ ኦሎምፒያ አካባቢ ያጋጠመኝ ነገር ነው እንደ ግለሰብም እንደ ቡድንም ጠባችን ውስጥ ድኅነታችን ድርሻ እንዳለው ያስታወሰኝ። የሁሉም ጠባችን መነሻ ድኅነት ነው ባይባልም በተለያየ መንገድ እጁን የምናይበት አጋጣሚ ግን ብዙ ነው። ይኼን ገጠመኜን ያጋራሁት አንድ ወዳጄ፣ ስሜን በቁልምጫ…
Rate this item
(2 votes)
ከተመሰረተ የ27 ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረውና ብዙ ተግዳሮቶችን ያሳለፈው አንጋፋው የተቃዋሚ ፓርቲ (ኢዴፓ)፤ ከሰሞኑ በምርጫ ቦርድ መስፈርቱን አላሟላም ተብሎ ተሰርዟል ህልውናውንም አጥቷል፡፡ ኢዴፓ የአገሪቱ ጎምቱ ፖለቲከኞች (እነ ዶ/ር ሃይሉ አርአያ፣ ኢ/ር አድማሱ ገበየሁ፣ ልደቱ አያሌው፣ ሙሼ ሰሙ፣ አብዱራህማን አህመዲን፣ አንዷለም አራጌው…
Rate this item
(2 votes)
ብልፅግና ፓርቲ በሰሞኑ ስብሰባው፣ ዋና ዋና የውሳኔ ሃሳቦችን አጽድቆ፣ አንድ ሁለት ብሎ በመግለጫ ነግሮናል። ሃሳቦቹን እንያቸው1. አራቱ ሃሳቦች፣ “ዘንድሮ ይከናወናል” ተብሎ በሚጠበቀው የፖለቲካ ምርጫ ላይ ያተኮሩ ሃሳቦች ናቸው። ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን የሚያሳስቡ። በእርግጥም፣ (ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገራት፣ የፖለቲካ ምርጫ፣ የሰላም ተስፋ…
Rate this item
(3 votes)
 በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ የአውሮፓ አገሮች፣ ወዘተ የምትኖሩና የተማራችሁ የህውሓት አባላት፣ ልጆችና ዘመዶች፣ የዝርፊያ የጥቅም ተጋሪዎችና በብሔር ፕሮፓጋንዳ የተታለላችሁ የትግራይ አካባቢ ተወላጆች፣ ከማህበራዊ ሚዲያዎች ፅሁፎቻችሁ እንደሚታየው፤ የትጥቅ ትግል የሚባለውን ነገር እንደገና ለመጀመርና ትግራይን ገንጥሎ አገር ለመመስረት በመነጋገር ላይ ናችሁ፡፡እንደ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ…
Rate this item
(3 votes)
“እንዳትነግረው ብዬ ብነግረው፤ እንዳትነግረው ብሎ ነገረው”፡፡አስገራሚ አባባል ነው፡፡ በእርግጥ ተመሳሳይ መልዕክት የሚያስተላልፉ ሌሎች አባባሎችም አሉ፡፡“ሰው ሲያማ፣ ለኔ ብለህ ስማ” የሚል አባባል፣ በብዙዎች ይታወቃል፡፡“ነግ በኔ” የሚል ሀረግም አለላችሁ፡፡ በእርግጥ፣ “ትናንት፣ የማናውቀው እንግዳ፣ አላፊ መንደገኛ ነው የተደፈረው። ዛሬ፤ወዲያ ማዶ አዲስ ተከራይ ነው…