ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 ከሁለት ዓመት በፊት በወጣ አንድ ሪፖርት፣ በአማራ ክልል ከአንድ ሺህ በላይ የዳስና የዛፍ ስር ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ተገልጧል። በዚሁ ጊዜ ውስጥ በትግራይም በርካታ የዳስ ትምህርት ቤቶች እንደነበሩ መነገሩን አስታውሳለሁ። ይህ ሪፖርት ካሳሰባቸውና ካሳዘናቸው ሰዎች አንዱ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ፣ በራሱ ወጪ…
Rate this item
(0 votes)
 ለክፉም ለደጉም ነው-ነገሩ። ሽግሽግ፣ የሽግግር ሁሉ ምልክት ነው - ለስኬትም ለውድቀትም፣ ለመደላደልም ለመፈናቀልም፣ ለስርዓትም ለስርዓት አልበኝነትም።ጥቃቅኗን ሽግሽግ ልብ ካላልናት፣ እርምጃችን ወደ ከፍታ ይሁን ወደ ዝቅታ፣ ክፉውንና ደጉን መለየት ይሳነናል። መልካም ሽግግር ያመልጠናል። መጥፎ ሽግግር፣ ይገጥመናል። ዱብዳ ይሆንብናል። ምልክቶቹን ካወቅን ግን…

የተወለዱት በቀድሞ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ጅባትና ሜጫ አውራጃ ደንዲ ወረዳ፣ ሹኔ በሚባል ስፍራ ነው። ከቀድሞ የኮተቤ መምህራን ማሰልጠኛ ኢንስትቲዩት በ1ኛ ደረጃ መምህርነት በዲፕሎማ፣ በዚያው በኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በሁለተኛ ደረጃ መምህርነት (በባዮሎጂና ኬሚስትሪ) ሁለተኛ ዲፕሎማ፣ ከቀድሞ የካቲት 66 ፖለቲካ ት/ቤት በፖለቲካ…
Rate this item
(0 votes)
ከፅሁፍ ሕትመት ጀምሮ፣ እስከ ሬዲዮና ቲቪ፣ እስከ ኢንተርኔትና ሞባይል፣ ፌስቡክና ዩቱብ ድረስ ሁሉንም “የሃሳብ ቴክኖሎጂዎች” ተመልከቱ።የውሸት መረጃና የሐሰት ውንጀላ ለማናፈስ ያገለግላሉ። እውነተኛ መረጃ ለማግኘትና መልካም ግንኙነት ለመፈጠርም ይረዳሉ። እንደ አያያዛችን ናቸው- ለክፉም ለደጉም፡፡የሰው ታሪክ፣ የ200 ሺ ዓመት ታሪክ ነው ይባላል።…
Page 5 of 131