ነፃ አስተያየት
“የሃይማኖታው መፅሐፍ ዋና ማጠንጠኛ ነው” የተባለለት የኦሪት ዘፀአት ትረካ፣ ምን ይነግረናል? ምንስ እንማርበታለን?ብዙ ሰዎች፣ የዛሬ ሃሳባቸውና ተግባራቸው ነገ ምን ዓይነት መዘዝ እንደሚያመጣባቸው ከወዲሁ ለማወቅ አይጥሩም። እንዲያውም እንደ ክህደት ይቆጥሩታል። እለታዊ የእልህና ጥላቻ ስሜቶችን በጭፍን ያራግባሉ።ወደ ተመኙት ቦታ ወደ ስኬት ከፍታ…
Read 3129 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዶክተር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በፓርላማ በተሾሙ ጊዜ፣ ለምክር ቤቱ አባላት ያደረጉት ንግግር በራዲዮና በቴሌቪዝን በተከታተለው ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትና ተቀባይነት አስገኝቶላቸዋል። ወጣቶች የእሳቸውን ፎቶ ይዘው የድጋፍ ሰልፍ ወጥተዋል።ጠ/ሚ ዐቢይ በአውሮፓና በአሜሪካ…
Read 8860 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዘፈንና የግጥም ንባብ፣ ዜማና ከበሮ እየተምታታ ነው።- ሮፍናንን መተቸት፣ የዘመኑን ትውልድ መተቸት አይሆንም? “ሙዚቃ… የድምጽ እና የፀጥታ አንድነት ነው” የሚል ጽሁፍ ሲያዩ፣… “እንዴ! እውነትም!” ብለው የሚደነቁ ይኖራሉ።“እና ምን እንሁንልህ” ብለው የሚያላግጡና የሚዘባበቱም አይጠፉም። “እንዴት?” የሚል ጥያቄ የሚጭርባቸው ሰዎች መኖራቸውም አይቀርም።“እንደዚያ…
Read 2558 times
Published in
ነፃ አስተያየት
(የመጀመሪያው ዓለማቀፍ የኢንተርኔትና የስልክ ኩባንያ፣ “እግረ መንገድ” የተፈጠረ ኩባንያ ነው)ዮሃንስ ሰየኃያል መንግስታት ጦር ለወረራ ሲዘምት፣ ከቻለ በዋዜማው፣ ካልተሳካም ውሎ ሳያድር፣ ክንዱን የሚያሳርፍባቸው ኢላማዎች አሉ። የራዳር ጣቢያዎች፣ የአየር መከላከያ መሳሪያዎች፣ የጦር አውሮፕላን ማዕከላት፣… የማዘዣ እና የመገናኛ ተቋማት፣…የዋዜማና መባቻ ጥቃት በአንድ በኩል…
Read 1160 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንሹራንስ ወር በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ሲሆን በሌላ በኩል ጀነራል ኢንሹራንስ ብሮከርስ የተመሰረተበትን 25ኛ የብር ኢዮቤልዩ በዓል እያከበረ መሆኑ ታውቋል።ጌጤነሽ ኃ/ማሪያምና ብርሃን ተስፋዬ ኢንሹራስ ብሮከርስ የህብረት ሽርክና ማህበር (GIB) የተመሰረተበትን 25ኛ የብር ኢዮቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ ከዘርፉ…
Read 6190 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መወሰድ የሚገባቸው እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች ክፍል- 3በዚህ የመጨረሻ ክፍል ግድያ በሚፈፅሙ አካላት ላይ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች፤ ወላጆች፣ ማህበረሰብ፣ የድለላ ስራ የሚሰሩ፣ የህግ አካላት ወዘተ ምን አይነት ሃላፊነትና ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የአለም አቀፍ ተሞክሮን ጨምረን እናቀርባለን፡፡በመጀመሪያ ግን እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ግድያዎች ሲፈጠሩ…
Read 1646 times
Published in
ነፃ አስተያየት