ነፃ አስተያየት
• የጥሩ ነገሮች፣ የመልካም መርሆች የተሟላ ውህደት ነው - ወርቃማው አማካይ። • የጥሩና የመጥፎ ቅይጥ አይደለም። • ጥሩ ነገሮችን በግማሽ እየበረዙ ወይም እየበከሉ ማቀላቀልም አይደለም። • በተቻለ መጠን፣ ጤናማ ዱቄትና ዘይት፣ በተቻለ መጠን ጥራት ያለው ሲሚንቶና አሸዋ በትክክል እንደማዋሃድ ቁጠሩት።“ወርቃማው…
Read 1102 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 27 February 2023 00:00
“ያለ ትብብር፣ … አገር አይፈርስም!”... የሚሉ ይመስላል - በጥላቻ ሲረባረቡ።
Written by ዮሃንስ ሰ
አዲስ ውዝግብ ሳይፈጥሩ ካደሩ፣ አገርን የሚያንገጫግጭ፣ ህዝብን የሚያንጫጫና- የሚያስጨንቅ ቀውስ ሳይፈጥሩ ከሰነበቱ፣ ክብራቸው የተገፈፈ፣ ዝናቸው የተረሳ፣ ስልጣናቸውን ያስደፈሩ፣ ተቃዋሚነታቸውን ያስነጠቁ ይመስላቸዋል።“የመጣው ይምጣ፣… አብጦ ይፈንዳ፣… የተናጠው ይደፍርስ፣… የተዳፈነው ይንደድ”… “ከዚያ የሚሆነውን እናያለን”… የሚል ፉክክርና እሽቅድምድም እየማረካቸው፣ የመጠፋፋት ውድድር እንደስራ የሚያዘወትሩ በዝተዋል።…
Read 1021 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ውሃ ሰማያዊ ፀጋው አረንጓዴ፤ልጆቹ ተመፅዋች የዳቦና ስንዴ።ባለ ጠጋዋ አህጉራችን አፍሪካ፣ እስከ 2020 በነበሩት ሁለት ዓመታት ውስጥ፣ ከአመታዊ የስንዴ ፍላጎቷ አንድ ሶስተኛውን ከሩሲያ፣ 12 በመቶውን ከዩክሬይን ማስገባቷን UNCTAD ያወጣው ሪፖርት ይገልጻል፡፡ ባለ ፀጋይቷ አህጉረ አፍሪካ የመላው ዓለም 60 በመቶ ያልታረሰ ለም…
Read 776 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለሚድን በሽታ የሚገድል መድኃኒት መውሰድ ይብቃ! ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሕዝበ ቤተሰብ፡- በደወል 1 ዘ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር ኢትዮጵያን አየን። በደወል 2 ዘ ኢትዮጵያ፥ ለዚህ በሽታ ያልተጠቀምንበትን ቀዳሚው ፍቱን መድኃኒት ምን እንደሆነ ተመለከትን። አሁን በደወል…
Read 1028 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እንደ ዘበት በሁለት ሳምንት ይጠናቀቃል ተብሎ የተጀመረው ጦርነት፣ በየወሩ የእልፍ ሰዎችን ሕይወት እያረገፈ፣ ዩክሬንን እያፈራረሰ፣ ራሺያን እያቆሰለና እያዳከመ፣… ይሄውና ዓመት ሊሞላው ነው። 16 ሚሊዮን የዩክሬን ዜጎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ለስደት ተዳርገዋል። 8 ሚሊዮኑ ከአገር ሸሽተው ሄደዋል።350 አውሮፕላኖች እንደተመቱና እንደተቃጠሉ አስቡት። ግማሾቹ…
Read 760 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዘኢኮኖሚስት መፅሔት ያወጣው ሰፊ ዘገባ፣ ከአዲስ አድማስ ዘገባዎች ጋር ይመሳሰላል፡፡ “ተማሪ-ተኮር”፣ “ተማሪ-መር” ተሰኘው የትምህርት ፍልስፍና ጠማማ ነው? የአገራችን ትምህርት የተራቆተው፣ ማንበብና መጻፍ፣ መደመርና ማባዛት ለተማሪዎች እንቆቅልሽ የሆነባቸው በዚህ ምክንያት ነው? በአዲስ አድማስ የወጣው ዘገባ እንደዚያ ይላል።የዘኢኮኖሚስት ሕትመት ከሳንምት በፊት ያሰራጨው…
Read 701 times
Published in
ነፃ አስተያየት