ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ኦነግ እና አብን ስለ ጥቃቱ ምን ይላሉ? “የዚህ ሁሉ መከራ ስረ መሰረት ፀረ አማራ የሆነው ህገ-መንግስት ነው” አቶ በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር መንግስት በዘር እየተመረጡ የሚገደሉ አማራዎችን ጉዳይ ለማስቆም አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር ማዋልና ተገቢውን ቅጣት መስጠት አለበት ሲሉ የአማራ ብሄራዊ…
Rate this item
(3 votes)
“መንግስት ያውቅላችኋል”!“ምናልባት፣ የምትፈልጉትን ነገር ታውቁ ይሆናል። የሚያስፈልጋችሁን ግን፣ መንግስት ያውቅላችኋል”... ይሄ፣ የልማታዊ መንግስት አባባል ነው። እንደ ተንከባካቢ ወላጅ ሆኖ ይጀምራል። ከዚያ “ቁጡ አሳዳጊ ሞግዚት” እየመሰለ ይሄዳል።አለቦታው ቢዝነስ ውስጥ እየገባ፣ በብዙ ፕሮጀክቶች አማካኝነት፣ ብዙ ሃብት ሲያባክንና የብድር እዳ ውስጥ ሲገባ ይቆያል።…
Rate this item
(0 votes)
“ርዕዮተ አለማችን የተለያዩ ርዕዮተ አለሞች ውህድ ነው” ከተመሰረተ ከዓመት በላይ ያልገፋው “እናት” ፓርቲ፤ ከምርጫ ቦርድ እውቅና ያገኘው ከሁለት ወር በፊት ነው። ከብልጽግና እና ኢዜማ ፓርቲ በመቀጠል ለምርጫው ብዙ እጩዎች በማቅረብ፣ በሶስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ይፋ በተደረገ ወቅት ነው ብዙዎች ፓርቲውን…
Rate this item
(0 votes)
 • ጠ/ሚኒስትሩ በአስመራ ቆይታቸው በትግራይ ያሉት የኤርትራ ወታደሮች ድንበር ለቀው ስለሚወጡበት ጉዳይ ስምምነት ተደርሷል ብለዋል።• ኤርትራ በክፉ ቀን የደረሰችልን ባለውለታችን መሆኗን መካድ የለብንም• ኤርትራ መንግስት ለሚያቀርበው የደህንነት “ስጋት ጉዳይ ዋስትና መስጠት አንችልም፡፡• የኤርትራ ወታደሮች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አካባቢውን ለቀው ሊወጡ…
Rate this item
(0 votes)
• የአንዱ ፓርቲ “ጭፍን ደጋፊ”፣ ለሌኛው ፓርቲ “ጭፍን ተቃዋሚ” ነው። • በአንድ በኩል፣ የጭፍን ደጋፊዎች ግፊት አለ - “አናት ላይ የሚወጣ”። • በሌላ በኩልም፣ ከተቀናቃኞች “ጭፍን የተቃውሞ አፀፋ” አለ - በእልህ የሚያሰክር። • ማጋጋያ ግፊት እንጂ፣ ማረጋጊያ የደጋፊ ምክር፤ በአገራችን…

Page 9 of 129