ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 በሙዚቃው አለም፣ በዘፈኖች አልበም፣ በሽያጭና በሽልማት አዲስ ታሪክ መስራት፣ ሪከርዶችን መስበር፣ ለታይለር ስዊፍት፣ የሕይወት ዘመን ገጠመኝ አይደለም። በየዓመቱ ከእስከ ዛሬው የላቁ ከፍታዎች ላይ አዳዲስ ታሪኮችን ትሰራለች፡፡ በአልበምና በዘፈኖች ሽያጭ የቢልቦርድ ሰንጠረዥ የዘወትር ቤተኛ ናት፡፡ በተወዳጅ ስራዋ እንደ ዓውደ ዓመት በግራሚ…
Rate this item
(2 votes)
 ከብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ መራቅ፣… ቢያንስ ቢያንስ መቆጠብ፣… መቀነስ፣… ቢያንስ ቢያንስ አለማባባስ… ማስወገድ እስኪቻል ድረስ።አምስት የቀውስ፣ የትርምስና የምስቅልቅል ዓመታት ከበቂ በላይ ናቸው።የሃሳብ፣ የኑሮ፣ የመንፈስ ሕዳሴዎች ያስፈልጉናል። የግድ ነው - በሕይወትና በአገር እንደ ሰው በክብር ለመኖር።ሕይወታችን፣… “መልክ፣ ትርጉምና ጣዕም” እንዲኖረው፣ እስከዛሬ ከተዘፈቅንባቸው…
Rate this item
(1 Vote)
 • ሙሉ የሙዚቃ አልበም እንደ ሕይወት ነው። ነጠላ ዜማ እንደ ገጠመኝ ነው። • አዲስ ዘፈን በዜማ ጥበብ አሳምሮ መስራት ሌላ ነው። አስመስሎ መዝፈን ሌላ ነው። ሙዚቃ እንደ ልብ አማርጦ፣ የፈለጉትን ያህል መስማት፣… ዛሬ ነው። ሁሉም ሞልቶ! ሁሉም ተትረፍርፎ። ቴክሎጂ ምን…
Rate this item
(1 Vote)
 የአገሪቱ የፖለቲካ አየር ተቀይሯል። ከአመት ከሁለት ዓመት በፊት የአገሪቱን ፖለቲካ የጎበኘ ወይም የመረመረ ሰው፣ ዛሬ ተመልሶ ቢመጣ፣ ግራ ሊጋባ ይችላል። ያኔ ያየሁት አዝማሚያና የሰማሁት ቅኝት ወዴት ሄደ የሚል ጥያቄ የሚፈጠርበት አይመስላችሁም? ጣዕሙና ቃናው፣ መዓዛው ወይም ሽታው ተቀይሯል። ከመቼ ወዲህ?የፖለቲካው መልክና…
Rate this item
(0 votes)
“የአገዛዝዎ ብልሹ አሰራርን ማስተካከያ እድሉ አሁን ነው” አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያየካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለተከበሩ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትውልድና ታሪክ ተሻጋሪ የሆነ ለውጥ ያመጣሉ በሚል ተስፋ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ፣ እርስዎንና መንግሥትዎን እስከዛሬ ድረስ በሙሉ ልብ ድጋፉን በመስጠት፤ ወደ እናት ሀገሩ…
Rate this item
(2 votes)
 እንሞክረው ብለው የሚነካኩት አይደለምፍቅር እስከ መቃብር፣… የተሰኘውን ረዥም ልብወለድ ድርሰት፣ በተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ የመስራት ሃሳብና እቅድ መጥቷል። ቀላል ሀሳብ ቀላል ስራ አይደለም። አይሆንምም። ከባድነቱ፣… በአንድ በሁለት ምክንያት ብቻ አይደለም።በጣት ከሚቆጠሩ የአገራችን የጥበብ ድርሰቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው - “ፍቅር እስከ…
Page 2 of 148