ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 • በከልል አደረጃጀት ላይ የተለየ ሃሳብ ይዘን መጥተናል • መሬት የህዝብና የዜጐች ነው ብለን እናምናለን • የተለየ የቋንቋ ፖሊሲ ቀርፀናል አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ በምስረታ ላይ ነው - “የኢትዮጵያ ዜጐች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት” ይሰኛል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠና አለማየሁ አንበሴ፣ ከፓርቲው የምስረታ አስተባባሪ…
Rate this item
(2 votes)
• ምርታማነት ከሞተ፣ ምርት እንደ መና ከሰማይ አይወርድም • ህዝብ ሸመታ ሳይሆን ሽሚያ ውስጥ ነው ያለው • ሁሌም አምራቹን ማዘዝ የሚችለው ሸማቹ ነው የብዙዎችን ህይወት እያመሰቃቀለ ያለው የኑሮ ውድነቱ መንስኤዎች ምንድን ናቸው? ኑሮአችንን እንዴት ከገቢያችን ጋር እናመጣጥነው? ለኑሮ ውድነቱ መቋቋሚያ…
Rate this item
(1 Vote)
1. ሁሉንም ሰው የሚያቅፍ ጥቅል የጤና እውቀት (ዘላለማዊ መርህ) ከሌለ፣ ህክምና የለም። ብዙ ገፅ የምርመራ ውጤቶች ቢመጡልን እንኳ፣ ምንነታቸውንና ትርጉማቸውን አናውቅም። የተዛባውንና የተቃናውን መለየት አንችልም -መሠረታዊ የጤና እውቀት ካልተማርን፣ ጥቅል እውቀት ካልጨበጥን። በዘፈቀደ፣ በስሜትና በሆይሆይታ፣ “ይሄኛውን ቅጠል አኝክ፣ ያኛውን ክኒን…
Rate this item
(0 votes)
• ግብፃዊያን ከጥንት ጀምሮ ነው የኢትዮጵያን ይዞታዎች መጋፋት የጀመሩት • በእስራኤል ያሉ ዲፕሎማቶች ጉዳዩን በአንክሮ ሊከታተሉት ይገባል • አፄ ዮሐንስ ለዴር ሱልጣን ገዳም ትልቅ ባለውለታ ናቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በእስራኤል አገር ካሏት ይዞታዎችና ገዳማት አንዱ ታላቁ የዴር ሱልጣን…
Rate this item
(1 Vote)
 • “ዙም ኢን”፣ “ዙም አውት” ማድረግ ያስፈልጋል - አጥርቶና አሟልቶ ለማየት። • በአንዲት አንቀጽ ብቻ፣ አገሩ ሁሉ እንዲቀየር፣ ሕዝቡ ሁሉ እንደ አዲስ እንዲወለድ እንመኛለን። በሌላ በኩልስ? • “ሰማይ ምድሩ ካልተገለባበጠ”፣ “የምፅዓት ጊዜ” ካልደረሰ በቀር፣ ቅንጣት ለውጥ የማይኖር ይመስለናል። “አድቅቀህ አስብ”…
Rate this item
(0 votes)
• በአማራ ክልል 7 መቶ ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው • በትግራይ ክልል 1.4 ሚሊዮን ህጻናት ትምህርት ቤት አልገቡም • በአፋር ከ53 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከት/ቤት ውጭ ለመሆን ተገድደዋል በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አሁንም በጦርነት ስጋት ውስጥ ያለ በመሆኑ…
Page 13 of 148