ነፃ አስተያየት
*የዜግነት መብት ቅድሚያ ሲሰጠው ኢትዮጵያዊ ማንነትም ይጎለብታል *ኢትዮጵያዊነትንና የብሔር ማንነትን ማስታረቅ ያስፈልጋል ቀድሞ በእነ ጄነራል ጃጋማ ኬሎና ደጃዝማች ዘውዴ ገ/ስላሴ ሃሳብ ተጠንስሶ ብዙም ያልተራመደው፣ ኋላም የዛሬ 10 ዓመት ነዋሪነታቸውን አሜሪካ ባደረጉ ኢትዮጵያውያን በድጋሚ የተቋቋመው "ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት (ኢትዮጵያዊነት)"፤…
Read 11590 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለ40 ዓመታት ያልታዩ ችግሮች እያስገመገሙ ናቸው። ቀላል እንዳይመስሉን።የስንዴና የበቆሎ፣ የምግብ ዘይትና የማዳበሪያ፣ የነዳጅና የብረታብረት ችግር፣ የዋጋ ንረትና የዶላር እጥረት፣ አንድ ላይ የተደራረቡበት፣ ሃይለኛ ውሽንፍርና ማዕበል ነው የተፈጠረው-በራሺያ ዩክሬን ጦርነት ሰበብ በፈነዳው ዓለማቀፍ ቀውስ ሳቢያ።በተለይ ለኢትዮጵያ፣ በክፉ ጊዜ ላይ ነው ተጨማሪ…
Read 7738 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--ጥቁር ሕዝብ በቆዳ ቀለሙ ብቻ እንደ ከብት ይሸጥ ነበር፡፡ በዚያን ጊዜ የነበሩት ሰዎች ሰው በቆዳ ቀለሙ አይመዘንም፤ ሰው ሰው ነው ብለው ተነሱ፡፡ ጣሊያኖች ከፍተኛ መሳሪያ ነበራቸው፤ በእሱ ተማምነዋል፤ ኢትዮጵያዊያኖች ደግሞ ከእነሱ የበለጠ መሳሪያ ነበራቸው፡፡ እሱም ኢትዮጵያዊነታቸው፤ ማንነታቸው፤ ክብራቸውና አንድነታቸው ነበር፡፡--;…
Read 4601 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“በጣሊያን ወረራ ዘመን በ1928 ዓ.ም በሽሬ ግንባር ጉዞ ላይ ከድቶ ጎጃም መጥቶ ብጥብጥ የቀሰቀሰውን ደጃዝማች ገሠሠ በለውን (የጎጃም ነጋሲ ዞር የበላው ተክለ ሃይማኖት ልጅ) ለጥቃት ከሰላሴ የመጣው ጦር ብዙ በደል ፈፅሟል። ብዙ ሰዎችም ተሰልበዋል። በመጨረሻ ገሰሰ በለው ተሰወረ፡፡”“ያልታሰበው”በሕይወቱ ፈታኝ ጉዞና…
Read 3103 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 14 March 2022 00:00
የኢትዮጵያ ፈተና፣” ወረራን ማውገዝ”፤ “ራሽያን አለማስቀየም”። የአውሮፓ አጣብቂኝ፣ ከኢትዮጵያ ፈተና ጋር ይመሳሰላል፡፡
Written by ዮሃንስ ሰ
በርካታ የአውሮፓ አገራት፣በራሽያ ወረራ ተቆጥተው “የኢኮኖሚ ማዕቀብ” እያወረዱባት ነው፡፡ ወረራው የህልውና ስጋት ሆኖባቸዋልና።ነገር ግን ዋናውን የራሺያ የኢኮኖሚ ምሰሶ “ንክች” አላደረጉትም። የነዳጅ ማዕቀብ መጣል፤ አውሮፓን ለጨለማና ለብርድ ይዳርጋል። አውሮፓና አፍሪካ፣ አሜሪካና ኢትዮጵያ፣… ርቀታቸው የትና የት! አንዱ ለሌላኛው ማነጻጸሪያ፣ ምሳሌና መማሪያ፣ መቀጣጫና…
Read 9150 times
Published in
ነፃ አስተያየት
1.”በአገራዊ ምክክር” እና በሕገመንግስት ጉዳዮች ላይ፣ የጠ/ሚ አቢይ ንግግር፤የአገራችንን ሕመሞች ለማከም፣ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት፣ “አገራዊ ምክክር” ያስፈልጋል። ጥሩ እድል ስለሆነ፣ ልናባክነው አይገባም ብለዋል። በአወዛጋቢ ጉዳዮች ላይ፣ “አገራዊ መግባባትን” መፍጠር ይቻላል። ካልሆነም፣ እልባት ማበጀት አለብን። ይሄኛው እና ያኛው ባንዲራ በሚል መገዳዳል…
Read 7625 times
Published in
ነፃ አስተያየት