ነፃ አስተያየት
ሰነዶቼ ተሰርቀው በዊኪሊክስ ተሰራጩብኝ - የአሜሪካ መንግስትሰነዶቹ እውነተኛ ሰነድ መሆናቸው ያጠራጥራል - የኢቲቪ የህትመት ዳሰሳኢቲቪ ከዊኪሊክስ ጋር ፀብ ለመግጠም ሲንደረደር ያየነው በሰሞኑ የህትመት ዳሰሳ ፕሮግራሙ ነው፡፡ ከፀቡ ጋር አብሮ ሲነሳ የነበረው ጉዳይ፤ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ስለ ሱዳን መንግስትና ስለ ፕሬዚዳንት…
Read 5298 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ታሪክያለፈውንለመገምገምየሚመጣውን በወጉ ለመተለም የሚያገለግላል የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ነው፡፡ የታሪክ ተመራማ ሪያን ወይም ጸሐፍቱ በልዩ ልዩ ምክንያቶች በተጽኖ ስር ሊወድቁ ስለሚችሉ ፍጹማዊ ወይም ትክክለኛ ታሪክ ለማግኘት አዳጋች ነው፡፡ ታሪክን ፍጹማዊ ማድረግ ባይቻል እንኳን ፍላጎቱና ገለልተኝነቱ ካለ የተለያዩ መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ በማጥናት፣ ሚዛናዊነት…
Read 6547 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መስከረም፣ 2030 ዓ.ምአዲስ አበባአራት ኪሎ ጋዜጣ ተሳልጬ (ተከራይቼ) ለማንበብ ተራ በመጠበቅ ላይ ነኝ፡፡ የግል ጋዜጣ እና ጋዜጠኛ ተቀዶና ተሰዶ አልቋል፡፡ የአገሬዉን ህዝብ ለማቅናት ሀላፊነቱ ሙሉ በሙሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጫንቃ ላይ ወድቋል፡፡ ይህ ነባር ጋዜጣ የተጣለበትን ሰፊ የሕዝብ አደራ ለመወጣት…
Read 7124 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዓመቱ ድንቅ - በኢትዪጵያን አይዶል፣ የታዳጊ ሃና ግርማ ድምጽየዓመቱ እፎይታ - መብራት ብርት ጥፍት ማለቱ (ጠፍቶ አለመቅረቱ)የዓመቱ ቅዠት - የዋጋ ቁጥጥርና የራሽን ወረፋ (ጓድ፣ጓድ - የኮሙኒዝም ፕሪቪው)የዓመቱ ኅብረት - ፖርላማ፣ ቢዝነስ፣ ዘፈን፣ አትሌቲክስ፣ ኑሮ ወዘተ በጋራ መፍዘዛቸውየዘንድሮ ነገር! ለህዳሴ ግድብ…
Read 4838 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከተቻላችሁ ደህና ደህናውን አውርሱን፤ ካልቻላችሁ ገለል!..ኦሮቢንዶ የተባለ ህንዳዊ ፈላስፋ፤ ..ምንም ጠንካራ ብትሆን መጨረሻ ላይየምትሸነፍበት ጦርነት አትጀምር.. ይላል፡፡በአቦይ ስብሀትና በፕሮፌሰርመስፍን መካከል እንደዋዛ የተጀመረው የጋዜጣ ላይ አስጥ አገባ መጀመሪያ ላይ የወደድኩትን ያህል ሄዶ ሄዶ ወደ ዘር ፖለቲካ በመቀየሩ ማዘኔ አልቀረም፡፡ ትልቅ ሰው…
Read 5927 times
Published in
ነፃ አስተያየት
..መንግሥቱ ሁሉን ትገዛለች!.. መነሻዬን ..የዲሞክራሲ ዳዴና ክርስትና በኢትዮጵያ.. ሲል ግራ ስሜቱን በገለልን፣ የሥነ-መለኮት ተማሪና የበዕውቀቱ ስየም ወዳጅ ነኝ ያለን ፀሐፊ ላድርግ፡፡ ለመጻፍ የተነሳው ከበዕውቀቱ ጋር ያደረገው ውይይት ምክንያት መሆኑን ቢነግረንም፣ ተነስቶ ከነገረን ቁም ነገር በላይ ግን የአማኙን ሃሳብ በማጣጣል ለበዕውቀቱ…
Read 3832 times
Published in
ነፃ አስተያየት