ነፃ አስተያየት
ውሃ ሰማያዊ ፀጋው አረንጓዴ፤ልጆቹ ተመፅዋች የዳቦና ስንዴ።ባለ ጠጋዋ አህጉራችን አፍሪካ፣ እስከ 2020 በነበሩት ሁለት ዓመታት ውስጥ፣ ከአመታዊ የስንዴ ፍላጎቷ አንድ ሶስተኛውን ከሩሲያ፣ 12 በመቶውን ከዩክሬይን ማስገባቷን UNCTAD ያወጣው ሪፖርት ይገልጻል፡፡ ባለ ፀጋይቷ አህጉረ አፍሪካ የመላው ዓለም 60 በመቶ ያልታረሰ ለም…
Read 445 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለሚድን በሽታ የሚገድል መድኃኒት መውሰድ ይብቃ! ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሕዝበ ቤተሰብ፡- በደወል 1 ዘ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር ኢትዮጵያን አየን። በደወል 2 ዘ ኢትዮጵያ፥ ለዚህ በሽታ ያልተጠቀምንበትን ቀዳሚው ፍቱን መድኃኒት ምን እንደሆነ ተመለከትን። አሁን በደወል…
Read 694 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እንደ ዘበት በሁለት ሳምንት ይጠናቀቃል ተብሎ የተጀመረው ጦርነት፣ በየወሩ የእልፍ ሰዎችን ሕይወት እያረገፈ፣ ዩክሬንን እያፈራረሰ፣ ራሺያን እያቆሰለና እያዳከመ፣… ይሄውና ዓመት ሊሞላው ነው። 16 ሚሊዮን የዩክሬን ዜጎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ለስደት ተዳርገዋል። 8 ሚሊዮኑ ከአገር ሸሽተው ሄደዋል።350 አውሮፕላኖች እንደተመቱና እንደተቃጠሉ አስቡት። ግማሾቹ…
Read 430 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዘኢኮኖሚስት መፅሔት ያወጣው ሰፊ ዘገባ፣ ከአዲስ አድማስ ዘገባዎች ጋር ይመሳሰላል፡፡ “ተማሪ-ተኮር”፣ “ተማሪ-መር” ተሰኘው የትምህርት ፍልስፍና ጠማማ ነው? የአገራችን ትምህርት የተራቆተው፣ ማንበብና መጻፍ፣ መደመርና ማባዛት ለተማሪዎች እንቆቅልሽ የሆነባቸው በዚህ ምክንያት ነው? በአዲስ አድማስ የወጣው ዘገባ እንደዚያ ይላል።የዘኢኮኖሚስት ሕትመት ከሳንምት በፊት ያሰራጨው…
Read 377 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የንባብ ትምህርት፣ “ፊደል” በማሳወቅ መጀመር የለበትም የሚል ፈሊጥ፣… የተማሪ ተኮር ቅኝት ምልክት ነው። ለቃላትና ለዓረፍተነገር ቅድሚያ እሰጣለሁ ብሎ የሚያስተምር ከሆነ፣ ተማሪዎችን ለመሃይምነት መዳረጉ እንዴት ይገርማል?እውቀትን ያንቋሽሻል። ማወቅ ከመሸምደድ አይለይም በማለት ማጥላላት፣ … የተማሪ ተኮር ቅኝት አንድ ባህሪ ነው።የመመሪያ መፃሕፍትንም ማራቆት…
Read 726 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሊሻሻሉ የሚችሉ ብዙ ናቸው። መነካት የሌለባቸው ነባር መሠረቶች ደግሞ አሉ። “አነሳስና አወዳደቅ” እየተባለ የበርካታ ከተሞችና የብዙ መንግስታት ታሪክ ተጽፏል። የአጋድ ግን ይለያል።ከምንም ተነስታ፣ ከሁሉም በላይ የገነነች፣ ከዚያም የአለም መዲና ተብላ የተወደሰች፣… ብዙም ሳትቆይ ድርሿ የጠፋች ከተማ ናት። አንድ ስንዝር የማትሞላ፣…
Read 820 times
Published in
ነፃ አስተያየት