ነፃ አስተያየት
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር፣ የኢትዮጵያ ወጣት ክርስቲያናዊ ማህበር፣ የኢትዮጵያ ወጣት ሴቶች ክርስቲያናዊ ማህበር ወዘተ የሚባሉ ለበጎ ስራ የተቋቋሙ ማህበራት ነበሩ። እንደ ጉራጌ የመንገድ ስራ ማህበር ያሉም ለልማት የተቋቋሙ ማህበራት ነበሩ። ከእነዚህ ወይም ከውጭ ከተገኘ ልምድ በመነሳት ሊሆን ይችላል፣ የወታደር ሚስቶች…
Read 11312 times
Published in
ነፃ አስተያየት
"እስከመጨረሻው ድረስ ለሀገራችን እንፋለማለን"ወታደር እርጥቤ በውቀታው ትባላለች። የ18 ዓመት ወጣትና የአማራ ልዩ ሃይል አባል ናት። ዘንድሮ ጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የነበረች ቢሆንም፣ አገሬ በጠላት ተወርራ የምን ፈተና ነው በማለት ከጭልጋ እስከ ጣርማበር ተፋልማለች፡፡ ይህቺ…
Read 3210 times
Published in
ነፃ አስተያየት
(ክፍል ፩)ነፍሰጡር በወለደች ጊዜ የፈሰሰ ደሟን እንድትተካ፣ በምጥ የደከመ አኳሏ እንዲያገግም፣ በእርግዝና የዛሉ ጡንቻዎቿ እንዲጠገኑና ለህፃን የሚሆን ወተት ጡቶቿ ያመነጩ ዘንድ ዘመድ አዝማድ በተቻለው መጠን ልዩ ልዩ ምግብ ያቀርባል። እርሷም ምግቡ እየጠገናት፣ የልጇ ሳቅ ቁስሏን እያስረሳት በወራት ውስጥ ወደ ቀደመ…
Read 11416 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ፖለቲከኞች ደግሞ፣ ትሪሊዮን ዶላሩን “ብትን ብትን!” በሮኬት ፍጥነት - ቢሊዮን ዶላሮችን በክምር በክምር። የአለማችን አዲሱ ቁጥር 1 ቱጃር።ኢሎን ሞስክ ሃብት - በቢሊዮን ዶላር።Mar 2017 $ 14Oct 2017 $ 21Mar 2018 $ 20Oct 2018 $ 20Mar 2019 $ 22Oct 2019 $…
Read 2296 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሻለቃ ታመነ አባተ ይባላሉ፡፡ የቀድሞ ሠራዊት አባል ናቸው፡፡ ከ2 ዓመት በፊት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍ እና የልማት ማህበርን ከመሰረቱና ካቋቋሙ የሰራዊቱ አባላት አንዱ ሲሆኑ በአሁኑ ወቅትም ማህበሩን በስራ አስኪያጅነት እየመሩ ይገኛሉ፡፡ እኚሁ የቀድሞ መኮንን በሶማሊያ ወረራ ጊዜ በተለያዩ አውደ ውጊያዎች…
Read 12030 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዓለም ካየቻቸው ዘግናኝ ጭፍጨፋዎችና ግድያዎች መካከል አንድም ከታሪክ አንብበን አንድም በግላጭ አይተን የሰው ልጅ እንዴት በዓይን እርግብግቢት ፍጥነት ወደ አውሬነት ሊቀየር እንደሚችል ምስክር ለመሆን ችለናል፡፡ የሰማናቸው የግፍ ታሪኮች በጥፍር የሚያስቆሙ፣ ያየናቸውም ሰቆቃዎች የደም ዝውውርን ቀጥ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ ስለቀሪው ዓለም ግፍ…
Read 1317 times
Published in
ነፃ አስተያየት