ነፃ አስተያየት
የዛሬን አያድርገውና፣ ያኔ ከመቶ ከሁለት መቶ ዓመት በፊት፣ የስልጣኔና የካፒታሊዝም አስተሳሰብ፣ የጨለመን የሚያበራ፣ የታፈነን የሚያናፍስ አስተሳሰብ ነው ተብሎ ተሞግሶ ነበር። የእውቀትና የነፃነት፣ የሰላምና የብልፅግና መንፈሱንም በመላው ዓለም እያዳረሰ ነበር - የካፒታሊዝም አስተሳሰብ።አእምሮንና የግል ነፃነትን፣ የግል ንብረትንና የገበያ ነፃነትን፣ የግል ማንነትንና…
Read 820 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ተፈሪ መኮንን ሐምሌ 16 ቀን 1884 ዓ.ም ተወለዱ። በሶስተኛ ዓመታቸው ላይ እያሉ እናታቸውን ወይዘሮ የሽመቤትን በሞት አጥተዋል።አባታቸው ራስ መኮንን ወልደ ሚካኤል በ13 ዓመታቸው የደጃዝማችነት ማዕረግ ሰጥተው የጋራ ሙለታ አውራጃ ገዥ አድርገው ሾሟቸው። አባታቸው ራስ መኮንን መጋቢት 13 ቀን 1998 ዓ.ም…
Read 894 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• “ሊሰበር የሚችል ነገር ይሰበራል”… የሚሉት ህግ አለ። የተጋነነ ወይም የተሳሳተ አባባል ቢመስልም፣ እውነት ነው። እንዴት? • “ጊዜው ሲደርስ፣ ውሎ አድሮ፣ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል”… ይላሉ የጥንት አዋቂዎች። ሊሳካ የሚችል ከሆነ ይሳካል - ለስኬት ካደረሱት። • “የሺ እርምጃ ጉዞ፣ በአንድ እርምጃ…
Read 11614 times
Published in
ነፃ አስተያየት
- ያልተደራጀና ወጥነት የሌለው የድጋፍ አሰጣጥ ትርምስ ፈጥሯል - ዓለማቀፍ ተቋማት ለተፈናቃዮች ትኩረት እንዲሰጡ ሁሉም ድምጹን ያሰማ ከሰሞኑ ባገረሸው ጦርነት ሳቢያ የደቡብ ወሎ አካባቢ በተፈናቃዮች እየተጨናነቀ ነው፡፡ የጠላት ጦር ወደ አካባቢው ሊገባ ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት ማረበቡን ነዋሪዎች ይናገራሉ። ብዙ…
Read 634 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም የተመሠረተው አዲሱ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ሀገራችን ከተደቀነባት ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች አንጻር ከፊት ለፊቱ ከባድ የቤት ሥራ ይጠብቀዋል። ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት የተተከሉት መዋቅሮች፣ ዋጋግራቸው ገና መነቀል አልጀመረም፡፡ በእነዚህ መዋቅሮች ላይ ከቅብ ለውጥ ባለፈ ሥርነቀላዊ እርምጃ ካልተወሰደ፣…
Read 1170 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ድሮ ነው አሉ፡፡ ወደ ህንድ ያቀና አንድ ጥበበኛ ተጓዥ፣ ጥሩ እድል ገጠመው። እጅግ ወደ ተዋበው ቤተመንግስት፣ እጅግ ከተከበረው ንጉስ ዘንድ እንዲገባ ተፈቀደለት።ንጉሱ፤ ወደር የለሽ ምርጥ የቼዝ አዋቂ ነው ይላሉ - የአገሬው ሰዎች፡፡ጥበበኛው ተጓዥ፣ የንጉሱን ዝና ሰምቶ ኖሯል፡፡ አክብሮቱን ለመግለፅና ንጉሱን…
Read 7333 times
Published in
ነፃ አስተያየት