ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
 (ብሔራዊ መግባባት? ህገ መንግስት ማሻሻል? ተቋማት ግንባታ? ሰብአዊ መብት?) • ነፃ ተቋማት ባልተገነቡበት ሁኔታ ፍፁም የበቃ ምርጫን መጠበቅ አስቸጋሪ ነው • ከመንግስት ገለልተኛ የሆነ የብሔራዊ መግባባት ኮሚሽን መቋቋም አለበት • ምርጫን የሁሉም ነገር መፍትሔ አድርጎ ማሰብ ተገቢ አይደለም “የአዲሲቷ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
የህግ ጠበቃውና ፖለቲከኛው አቶ ወንድሙ ኢብሣ፣ በታሪካዊው የ97 ምርጫ ላይ ተወዳድረው ፓርላማ ገብተው ነበር፡፡ በፕ/ር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦፌኮ አባልም እንደነበሩ ይናገራሉ፡፡ ፓርቲው ላለፉት 20 ዓመታት "ለሁሉም እኩል የምትሆን ኢትዮጵያን የመመሥረት" ዓላማን ይዞ ሲንቀሳቀስ እንደቆየና በለውጡ ማግስት ግን በጽንፈኛ ግለሰቦች…
Rate this item
(0 votes)
- የምርጫው ውጤት፣አሻሚ አልያም ቅንጥብጣቢ አልሆነብንም- የፓርቲዎች ፉክክር ጥሩ ቢሆንም፤ “ተቀራራቢና አሻሚ ውጤት” ግን ከባድ ፈተና ይሆንብን ነበር፡፡- የምርጫው ውጤት፣ውዝግብ የማያበዛ መሆኑ፣ ለአገራችን ጥሩ እድል ነው፡፡ መንግስት፣ የአገሪቱን ውጥንቅጥ በእርጋታ ስርዓት የማስያዝ፣ የተጠራቀሙ ችግሮችንና ቅሬታዎችን የመፍታት ሃላፊነት ላይ ማተኮር ይኖርበታልና፡፡1.…
Rate this item
(0 votes)
“እንግዳ ካልመጣ ሁሉ ሴት፤ ክረምት ካልገባ ሁሉ ቤት” ይላሉ አበው፡፡ የቤተሰቡ አባላት ሌላ ጣዕም ስለማያውቁ እመቤቲቱ የሰራቸውን ሁሉ አመስግነው ይመገባሉ። እሷም ብትሆን ቤተሰቡን ከአንድ አይነት ጣዕም ጋር አላምደዋለችና የሙያ ችግር ያለባት ሆና አትታይም፡፡ እንግዳው ግን አዲስ ስለሆነ ምን እንደሚጥመው አይታወቅም።…
Rate this item
(2 votes)
 "-ብልጽግናም ሆነ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ይህንን ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ለመወጣት በምርጫ ዘመቻው ወቅት ከነበሩበት የተፎካካሪነትና በአንዳንድ ሁኔታም የባላንጣነት ስሜት በመውጣት የጋራ ሃገራዊ ባለአደራነት ስሜት ሊይዙ ይገባል። ይህንንም ለማሳካት የትብብር ጥረቶቻቸውን በምርጫው ክርክር ወቅት እየነጠሩ በወጡ የጋራ እሳቤዎች ላይ መገንባት ጠቃሚ ይሆናል።--" ከሃያኛው…
Rate this item
(0 votes)
-በጥሞና ካለፈልንም፣ “ተመስጌን” ነው፡፡ በፖለቲካ ጦስ ብዙ ሞትና መከራ፣በጥቂት ጊዜ አይተናል፡፡ -አዳሜ፣የዘንድሮ ምርጫ፣በጣም ከባድ እንደሆነ፣ መዘዙም ለዓመታት ሊቀጥል እንደሚችል ትንሽ ገብቶታል፡፡ ትንሽም ተረጋግቷል፡፡ የአራት ቀን ጥሞና! ሱባኤ ሊሆን ምን ቀረው? “ሱባኤ”፣ የሰባት ቀን ለማለት አይደል? ከምርጫ ቦርድ፣ የመጣው የ”ጥሞና” ጥሪ…
Page 4 of 128