ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ነገሩ የስራ ማስታወቂያ መሆኑ ነው። ለጋዜጣ የተዘጋጀው የማስታወቂያ ፅሁፍ እንዲህ ይላል። ለአደገኛ የምርምር ዘመቻ፣ ሰው እንፈልጋለን። ጉዞው የጣር እና የመከራ ነው። በሕይወት፣ በደህና መመለሳችን ያጠራጥራል። ክፍያው፣ እዚህ ግባ የሚሉት አይደለም። ትርፍ የለውም። ብርዱ መራራ ነው። ለረዥም ወራት በጨለማ የተዋጠ ነው።…
Rate this item
(1 Vote)
 የሸቀጦችና የአገልግቶች ዋጋ በከፍተኛ መጠን በመናሩ በተለይ የከተማ ነዋሪዎች እጅግ ለከፋ የኑሮ ውድነት ተጋልጠዋል። ለመሆኑ የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት መንስኤው ምንድን ነው? መፍትሄውስ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ከኢኮኖሚው ባለሙያና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ሙሼ ሰሙ ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርጓል። በአጭር…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያ እስከ 1966 ዓ.ም ማብቂያ ድረስ ባላባታዊ ስርዓት የምትከተል፣ በንጉሠ ነገሥት የምትመራ አገር ነበረች። በዘውዱ አገዛዝ ስር የምትገኘውን ኢትዮጵያ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረው ዋለልኝ መኮንን “የብሔረሰቦች ጥያቄ” በሚል ርዕስ ባቀረበው ጽሑፍ፤ “የብሔረሰቦች እስር ቤት” ሲል ፈረጃት። ከዚህ ፍረጃ በመነሳትም…
Rate this item
(0 votes)
• ሦስቱም ግለሰቦች፤ ከ20 ዓመታት ልፋትና ውጣውረድ በኋላ የህዋ ጌትነታቸውን እያስመሰከሩ ነግሰዋል- ሃያላን መንግስታት ያልቻሉትን ነገር እየሰሩ፣ አዲስ የሰው ልጅ ታሪክ በግለሰቦች ስኬት አድምቀው እየጻፉ ነው። •ሦስቱም በየፊናቸው በቅርበት የሚያውቁት አርአያ አላቸው። የኢሎን ሞስክ አያት በባለ አንድ ሞተር የግል አውሮፕላን…
Rate this item
(1 Vote)
ጥቅምት 24 ቀን 2013 በትግራይ በተቀሰቀሰውና ላለፉት 10 ወራት በዘለቀው ጦርነት፣ እስካሁን በተለያዩ አለማቀፍ ተቋማት ጭምር በተረጋገጡ መረጃዎች፣ 2 ሺ ያህል ንጹኃን ዜጎች በህወኃት ሃይል ተገድለዋል፡፡የአማራ ማንነት ጥያቄ ለዘመናት ሲነሳበት በነበረው ወልቃይት ጠገዴ በኩል በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 ቀን 2013…
Rate this item
(1 Vote)
ማስፈንጠሪያሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን፣ አፈር ልሶ ተነስቶ፣ መጠነ ሰፊ ጥቃት በመክፈት፤ ለዜጎች ሞትና መፈናቀል መንስኤ መሆን ከጀመረ፣ ሰነበተ፡፡ ከማእከላዊው መንግሥት ጋር የሚተካከል ወታደራዊ ቁመናን ይዞ፤ ሦስት ሳምንት በቅጡ እንኳን መገዳደር ሳይችል፣ አከርካሪውን የተሰበረው ድርጅት፣ እንዴት ዳግም የሥጋት ምንጭ ሊሆን እንደቻለ ለብዙዎች…
Page 13 of 139