ነፃ አስተያየት
የሃሳብ ልዩነት ያለ ነው፡፡ ልዩነቱን መድረክ ላይ አምጥቶ ለማሸነፍ መሞከር ትክክለኛ አካሄድ ነው፡፡ ከዛ ውጪ ሞትን መመኘት ከሰውነት እንዴት እንደራቀ የሚያሳይ የወረደ አመለካከት ነው፡፡ የጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊን ጤንነት አስመልክቶ እርስዎ ለአሜሪካን ድምፅ በሰጡት ቃለምልልስ ጠቅላይ ሚ/ሩ ህክምናቸውን ጨርሰው በቅርቡ…
Read 7389 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የብሄረሰብና የሃይማኖት ፖለቲካ - (የአክራሪነት ፖለቲካ) የስራ አጥነትና የኑሮ ውድነት ኢኮኖሚ - (የኮብልስቶን ኢኮኖሚ) መረጃ የመደበቅና የውስጥ ለውስጥ አስተዳደር - (የበረሃ መንግስት) መፍዘዝም ሆነ ማድፈጥ መፍትሄ አይሆንም። የጠ/ሚ መለስ ዜናዊን መታመም ለወር ያህል ደብቆ በማቆየትና አድፍጦ በመጠበቅ ምን ትርፍ ተገኘ?…
Read 4067 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ያላለቁ «ቤቶች» ከአንድ በቅር ከተለቀቀ መዘራዝር ችላ የማይባል ..ስሌታዊ ሃቅ.. ቃረምኩና ቅር አለኝ፡ ሰላሳ ብቻ የሚሆኑ ቢሊየነሮች ያግበሰበሱት የሃብት ብዛት የሶስት ቢሊየን ድሆችን የሃብት ድምር ያክላል አ፡፡ለካስ ስፍር ቁጥር የሌለን እኛ ከባለጠጎቹ ያፈተለከችን ቁሪት እየተመነታተፍን ነው የምንኖረው፡፡በዓለማችን ላይ እውነተኛ መተሳሰብ…
Read 2710 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ብዙ አሰብኩ፤ ከራሴ ጋር ተከራከርኩ 1.እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ አገራት አሳሳቢነቱ ይብሳል 2.አይ፤ የመንግስት መሪ ሲታመም የትም አገር አሳሳቢ ነው 1.ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለአገራችን እንግዳ ነገር ነው 2.አይዞህ፤ ኢትዮጵያ የምትተዳደረው በህገመንግስት ነው 1.በስከነ ንቃት ፋንታ ድንዛዜና መደናበር የበዛበት ባህል ያሰጋል 2.ተረጋጋ፤…
Read 3391 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሃይማኖትን ብቻ ሳይሆን አንባቢንም መዳፈራቸውን ሳይ ምን ዓይነት ሰው ይሆኑ? አሰኝቶኛል፡፡ ይህን ያልኩት ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ሐሳባቸውን በመቃወም ምላሽ ለሰጧቸው ሁለት ግለሰቦች የመልስ መልስ በሰጡበት በዚሁ “የምናደንቀው የአትሌቱን ብቃት ነው ወይስ ሃይማኖቱን” በሚል ርዕሳቸው ሥር እንዲህ ይላሉ፡፡ሰው ስለራሱ ብቻ ሳይሆን…
Read 2905 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የአለም አንደኛ” ለመባል የበቃው የአገራችን የዋጋ ንረት፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀስ በቀስ እየተረጋጋ መሆኑን ሰምታችኋል? አለምክንያት አይደለም። ሚስጥሩ ምን ይሆን ብላችሁ አትጨነቁ። በመጪው አመት የሚካሄደው ምርጫ ነው፤ የሚስጥሩ ቁልፍ። ጥርጣሬ ሊያድርባችሁ አይገባም። እስከ ምርጫው ጊዜ ድረስ፤ የዋጋ ንረት እየረገበ እንደሚሄድ…
Read 2419 times
Published in
ነፃ አስተያየት