ነፃ አስተያየት
ብዕሬን እንዳነሣ ያደረገኝ ሰኔ 9 ቀን 2004 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በነፃ አስተያየት አምዱ፣ “ፈጣሪ ያዳላል እንዴ?” በሚል ርዕስ ከዓለሙ ከድር የተፃፈው ጽሑፍ ነው፡፡ ጸሐፊው “እግዚአብሔር ይመስገን” ወይም “አላህ ይክበር” ወይም “በጌታ ኢየሱስ ኃይል” የሚል እምነታዊ ቃል እንደማይወጣቸው ብገነዘብም…
Read 2789 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከእግር ኳስ እስከ ኦሎምፒክ፤ ከ”ግራጁዌሽን እስከ “ምርጥ አርቲስት” በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ፤ እዚህም እዚያም ሃይማኖትን አለቦታው ማስገባት፤ አሁን አሁን የተለመደ ፈሊጥ ሆኗል። በእርግጥ የአንዳንዶቹ ሲታይ፤ በቀላሉ የማይሽር አመል ይመስላል። አንዳንዶቹ ግን፤ እንደ አዋቂነት ሳይቆጥሩት አይቀሩም። እንዲያው ስታስቡት፤ በትያትር ጥበብ አሪፍ አርቲስት…
Read 3698 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆንስ? ይሁና! ይህ ፅሁፍ “ቴዲ አፍሮ የዘመኑ ጥቁር ሰው” በሚል ርእስ ባቀረብኩት ፅሁፍ ላይ ባለፈው ሳምንት አቶ አለሙ “ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆን ጀግንነቱ ይጠፋል” ብለው ያቀረቡትን የመልስ አስተያየት መሰረት ያደረገ ነው፡፡ ፀሀፊው ጥሩ አድማጭ ናቸው፡፡ በአንድ መጣጥፍ…
Read 5168 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የያዙ ስራአጦች እየበዙ ነው። ቁጥራቸው በ5 አመት ውስጥ በ3 እጥፍ ጨምሯልየትራንስፎርሜሽን እቅዱ 2 አመት ሊሞላው ነው፤ ነገር ግን በርካታ እቅዶች ተያዘላቸው ጊዜ አልተሰሩምበየአመቱ የስራ ፈላጊ ከተሜዎች ቁጥር በ330ሺ ይጨምራል፤ ሩብ ያህሉ ብቻ መደበኛ የስራ እድል ያገኛሉየገጠር ህዝብ…
Read 3504 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ “ቴዲአፍሮ - የዘመኑ ጥቁር ሰው” በሚል ርእስ የቀረበው ፅሁፍ፣ “አጓጉል ውዳሴ” የበዛበት ቢሆንም፤ ፀሃፊው መመስገን አለባቸው። ከግርግር እንድንወጣ አግዘውናል። በአልበሙ ውስጥ የምናደምጠው “ሆይሆይታ” ያነሰ ይመስል፤ ሌሎች ግርግሮች ተጨምረውበት ስለ አልበሙ እንዳንወያይ ፋታ ነስተውን ቆይተዋል። አልበሙ…
Read 6471 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ወይዘሮ ሊስሎር ሳይረስ፣ ወደዚህ አገር ከመጡ ሁለት ዓመት ባይሞላቸውም የተለያዩ የኢትዮጵያን ክፍሎች ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደሯ ስለ ሁለቱ ሀገራት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ ግንኙነቶች ሲናገሩ፤ በሰብአዊ መብት ጉዳይ ዙሪያ አስተያየት ተጠይቀዋል፡፡ ከ7 ሚ. በላይ ሰዎች ራሳቸውን እንዲችሉ ያደርጋል ተብሎ የተጀመረው…
Read 3195 times
Published in
ነፃ አስተያየት