ነፃ አስተያየት
ይህች አገር የማን ነች? በየወሩ ትገብራለህ፤ ወይም በየወሩ ትደጎማለህ ህይወት ሎተሪ ነች? በመንግስት እጣ፤ አከራይ ወይም ተከራይ ትሆናለህ በ”ፍትህ” እና በ”ማህበራዊ ፍትህ” መካከል ያለው ልዩነት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? “ወንበር” እና “የኤሌክትሪክ ወንበር” እንደማለት ነው - አንደኛው ለህይወት የሚመች ነው፤ ሁለተኛው…
Read 3687 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ታዋቂ የአሜሪካ የኮሚክ መፅሃፍት ጀብደኛ ገፀባህርያትን ባሰባሰበ ቡድን የተሰራው “ዘ አቬንጀርስ” እንደተጠበቀው በገቢ ስኬታማ እየሆነ መምጣቱን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተርስ አስታወቀ፡፡ ፊልሙ ለእይታ በበቃ ሁለት ሳምንት ውስጥ በቀረበባቸው 39 አገራት በአጠቃላይ 208 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገባት ችሏል፡፡ ፊልሙ በሰሜን አሜሪካ ዛሬና…
Read 3238 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መንግስት፤ በየገጠሩ በርካታ ሚሊዬነሮች እየተፈጠሩ እንደሆነ ይናገራል። ከብት የሌላቸው የገጠር ቤተሰቦች፣ ቁጥራቸው በ18% ጨምሯል (በ4 አመት) የበግ፣ የፍየልና የዶሮ ቁጥር፤ የእንቁላል፣ የወተትና የማር ምርት ከምናው ያንሳል መንግስት፤ በየከተማው የስርጭት እንጂ የምርትና የአቅርቦት ችግር የለም ይላል። የስኳር ሽያጭ፤ የሲሚንቶ ፍጆታና የአገር…
Read 3182 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ልጅ እያለሁ ከማስታውሰው እና ከማውቀው ልጀምር፡፡ እቤታችን የቀበሌያች ቁጥር የተፃፈበት የቀበሌ የሸማቾች ካርድ ነበረን፡፡ በዚሁ ካርድም፣ በየወሩ ከቀበሌ በቤተሰaባችን ቁጥር ልክ በኪሎም ሆነ በሊትር ከሚሰፈረው አንድ፣ አንድ እየለካ ወር ጠብቆ፣ አሰልፎ መንግስት የቀበሌው ነዋሪነታችንን ድርጎ ይሰጠን ነበር፡፡ እኔን ደስ የሚለኝ…
Read 2963 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በየወሩ አንድ ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እየደረሰበት የሚገኘው የአሜሪካ ፖስታ አገልግሎት፤ በሺ የሚቆጠሩ ፖስታ ቤቶችን ለመዝጋት ያወጣው እቅድ እንቅፋት ገጥሞታል። ንብረትነቱ የመንግስት የሆነው የፖስታ ድርጅት፤ ኪሳራውን ለመቀነስ 3700 ፖስታ ቤቶችን እንዲሁም 250 ዋና ማእከላትን ለመዝጋት እቅድ አውጥቷል። የአሜሪካ ፖስታ ድርጅት ከ220…
Read 3263 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ራሱን የሚያከብርና የሚወድ ለሌሎች የሚተርፍ ፍቅር ይኖረዋል” በዓለም ላይ ባሉ አገራትና ሕዝቦች ውስጥ ከሚገኙ ሃይማኖታዊ አስተሳሰቦች ተመርጠው “ወርቃማው ሕግ” የተሰኙት አባባሎች ሠላምና መግባባት በምድር ላይ ለማስፈን እንደሚጠቅሙ ስለታመነበት የወርቃማው ሕግ ቀን በየዓመቱ ይከበራል፡፡ “ተለውጦ ማየት የምንሻው ዓለም ለውጡ የሚጀምረው ከራስ…
Read 3191 times
Published in
ነፃ አስተያየት